https://amh.sputniknews.africa/20260512/3984774.html
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በ73ተኛው ”ካን ላዮንስ’’ ዓለም አቀፍ የፈጠራ ፌስቲቫል ላይ በዳኝነት እንደምትወከል ተገለፀ
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በ73ተኛው ”ካን ላዮንስ’’ ዓለም አቀፍ የፈጠራ ፌስቲቫል ላይ በዳኝነት እንደምትወከል ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በ73ተኛው ”ካን ላዮንስ’’ ዓለም አቀፍ የፈጠራ ፌስቲቫል ላይ በዳኝነት እንደምትወከል ተገለፀ በመጪው ሰኔ በሚካሄደው ፌስቲቫል አፍሪካ ጠንካራ ውክልና ያገኘች ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ ካስመረጡት ኢትዮጵያ፣ ናሚቢያ እና ዚምባብዌ... 12.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-12T18:59+0300
2026-05-12T18:59+0300
2026-05-12T19:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0c/3984451_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_4bc86b2680c3aef33aee9201299d25b0.jpg
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በ73ተኛው ”ካን ላዮንስ’’ ዓለም አቀፍ የፈጠራ ፌስቲቫል ላይ በዳኝነት እንደምትወከል ተገለፀ በመጪው ሰኔ በሚካሄደው ፌስቲቫል አፍሪካ ጠንካራ ውክልና ያገኘች ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ ካስመረጡት ኢትዮጵያ፣ ናሚቢያ እና ዚምባብዌ በተጨማሪ የአኅጉሪቱን ገበያ የሚወክሉ 29 ዳኞች ተመርጠዋል። በፌስቲቫሉ የዘሌማን ኮሚኒኬሽን መሥራች እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዘላለም ወልደማርያም ኢትዮጵያን በመወከል በዳኝንት ይሳተፋሉ፡፡ይህ ሰፊ የአኅጉሪቱ ውክልና፤ አፍሪካ በሙዚቃ፣ ፋሽን፣ መዝናኛ እና ዲጂታል ባሕል ዓለም አቀፍ ተፅዕኖዋ እያደገ መምጣቱን የሚያመለክት ነው ተብሏል፡፡ በሌላ በኩል ዛሬ በተጀመረው 79ነኛው የካን ፊልም ፌስቲቫል፤ ትውልደ ኢትዮጵያዊት ተዋናይት ሩት ነጋ በዳኝነት በመሳተፍ ላይ ትገኛለች፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0c/3984451_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_5cdc13e9397a70089504b7b96b62ee1a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በ73ተኛው ”ካን ላዮንስ’’ ዓለም አቀፍ የፈጠራ ፌስቲቫል ላይ በዳኝነት እንደምትወከል ተገለፀ
18:59 12.05.2026 (የተሻሻለ: 19:04 12.05.2026) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በ73ተኛው ”ካን ላዮንስ’’ ዓለም አቀፍ የፈጠራ ፌስቲቫል ላይ በዳኝነት እንደምትወከል ተገለፀ በመጪው ሰኔ በሚካሄደው ፌስቲቫል አፍሪካ ጠንካራ ውክልና ያገኘች ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ ካስመረጡት ኢትዮጵያ፣ ናሚቢያ እና ዚምባብዌ በተጨማሪ የአኅጉሪቱን ገበያ የሚወክሉ 29 ዳኞች ተመርጠዋል።
በፌስቲቫሉ የዘሌማን ኮሚኒኬሽን መሥራች እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዘላለም ወልደማርያም ኢትዮጵያን በመወከል በዳኝንት ይሳተፋሉ፡፡
ይህ ሰፊ የአኅጉሪቱ ውክልና፤ አፍሪካ በሙዚቃ፣ ፋሽን፣ መዝናኛ እና ዲጂታል ባሕል ዓለም አቀፍ ተፅዕኖዋ እያደገ መምጣቱን የሚያመለክት ነው ተብሏል፡፡
በሌላ በኩል ዛሬ በተጀመረው 79ነኛው
የካን ፊልም ፌስቲቫል፤ ትውልደ ኢትዮጵያዊት ተዋናይት ሩት ነጋ በዳኝነት በመሳተፍ ላይ ትገኛለች፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X