https://amh.sputniknews.africa/20260512/3982465.html
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ጥገና እና የቴክኒክ ድጋፍ ከቻይና ኩባንያ ጋር ስምምነት ተፈራረመ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ጥገና እና የቴክኒክ ድጋፍ ከቻይና ኩባንያ ጋር ስምምነት ተፈራረመ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ጥገና እና የቴክኒክ ድጋፍ ከቻይና ኩባንያ ጋር ስምምነት ተፈራረመ ስምምነቱ ግድቡ በታቀደለት የሥራ ዘመን በሙሉ ብቃትና በአስተማማኝ ሁኔታ ኃይል እንዲያመነጭ ከፍተኛ እገዛ እንደሚኖረው... 12.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-12T16:48+0300
2026-05-12T16:48+0300
2026-05-12T16:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0c/3982312_0:120:1280:840_1920x0_80_0_0_41508e8b4629c1f78c576637a5099580.jpg
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ጥገና እና የቴክኒክ ድጋፍ ከቻይና ኩባንያ ጋር ስምምነት ተፈራረመ ስምምነቱ ግድቡ በታቀደለት የሥራ ዘመን በሙሉ ብቃትና በአስተማማኝ ሁኔታ ኃይል እንዲያመነጭ ከፍተኛ እገዛ እንደሚኖረው ተገልጿል። እንደ ተቋሙ ገለጻ የስምምነቱ መሠረቶች፦ የአቅም ግንባታ ሥራ፣የመለዋወጫ ዕቃዎች አቅርቦት።የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈፃሚ አሸብር ባልቻ ከቮይት ሻንጋይ ሃይድሮ ጋር ከተደረገው ስምምነት በኋላ ሲናገሩ፤ “የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ባለሙያዎች ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የኦፕሬሽን እና ጥገና ክህሎት እንዲኖራቸው የሚያስችል ተከታታይ ሥልጠናዎችና የዕውቀት ሽግግር ያገኛሉ” ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0c/3982312_1:0:1280:959_1920x0_80_0_0_44e1c572865463b8aacb5649a9580993.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ጥገና እና የቴክኒክ ድጋፍ ከቻይና ኩባንያ ጋር ስምምነት ተፈራረመ
16:48 12.05.2026 (የተሻሻለ: 16:54 12.05.2026) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ጥገና እና የቴክኒክ ድጋፍ ከቻይና ኩባንያ ጋር ስምምነት ተፈራረመ
ስምምነቱ ግድቡ በታቀደለት የሥራ ዘመን በሙሉ ብቃትና በአስተማማኝ ሁኔታ ኃይል እንዲያመነጭ ከፍተኛ እገዛ እንደሚኖረው ተገልጿል።
እንደ ተቋሙ ገለጻ የስምምነቱ መሠረቶች፦
የአቅም ግንባታ ሥራ፣
የመለዋወጫ ዕቃዎች አቅርቦት።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈፃሚ አሸብር ባልቻ ከቮይት ሻንጋይ ሃይድሮ ጋር ከተደረገው ስምምነት በኋላ ሲናገሩ፤ “የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ባለሙያዎች ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የኦፕሬሽን እና ጥገና ክህሎት እንዲኖራቸው የሚያስችል ተከታታይ ሥልጠናዎችና የዕውቀት ሽግግር ያገኛሉ” ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X