የኢትዮጵያ አየር መንገድ ‘ከአፍሪካ ፈጣን እድገት ያለው አየር መንገድ’ በመባል በአቴንስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፍያ ዕውቅና ተሰጠው

© DIMITRIS LAZAROUየኢትዮጵያ አየር መንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.05.2026
ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ‘ከአፍሪካ ፈጣን እድገት ያለው አየር መንገድ’ በመባል በአቴንስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፍያ ዕውቅና ተሰጠው

ይህም በቅርብ ሳምንታት ውስጥ ያገኘው አራተኛው ተከታታይ ሽልማት ነው፡፡

አየር መንገዱ በተለያዩ ዘርፎች የአፔክስ የመንገደኞች ምርጫ ሽልማት፣ የካርጎ ላንድ ኤክሰለንስ ሽልማት እና የፓክስ ሪደርሺፕ ሽልማቶችን ማግኘቱ ይታወሳል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0