የጋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የደቡብ አፍሪካን የውጭ ዜጎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በተመለከተ ራማፎሳ የሰጡትን መግለጫ እንደሚደግፉ ገለጹ

ጋና
ጋና - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.05.2026
ሰብስክራይብ
የጋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የደቡብ አፍሪካን የውጭ ዜጎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በተመለከተ ራማፎሳ የሰጡትን መግለጫ እንደሚደግፉ ገለጹ

​ ሳሙኤል ኦኩዴቶ አብላክዋ፤ የደቡብ አፍሪካውን ፕሬዚዳንት ንግግር "አበረታች" ሲሉ በመግለጽ፤ የሁለቱን ሀገራት ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት አጉልተው አንስተዋል።

​ የጋና እና ደቡብ አፍሪካ ግንኙነት "በእውነተኛ ትብብር እና ወንድማማችነት ላይ የተበየነ ነው" ብለዋል።

"ያለ ምንም ጥርጥር የኳሜ ንክሩማህን ህልም እጋራለሁ፤ አፍሪካ አንድ ትሆናለች" ሲሉ አብላክዋ በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ አመልክተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0