https://amh.sputniknews.africa/20260512/3978306.html
የዩክሬን ወታደሮች በሞት ዛቻ በግንባር እንዲቆዩ እየተገደዱ ነው
የዩክሬን ወታደሮች በሞት ዛቻ በግንባር እንዲቆዩ እየተገደዱ ነው
Sputnik አፍሪካ
🪖 የዩክሬን ወታደሮች በሞት ዛቻ በግንባር እንዲቆዩ እየተገደዱ ነውአንድ የዩክሬን ወታደር ከጦርነት ግንባር ለማምለጥ ደጋግሞ ቢሞክርም፤ በየጊዜው ተይዞ ወደነበረበት እንደሚመለስ በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ከሮዲንስኮዬ መንደር የመጣው የዩክሬን ስደተኛ... 12.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-12T11:21+0300
2026-05-12T11:21+0300
2026-05-12T11:25+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0c/3978365_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_b5141f1e032cbe2376aecb550d5727de.jpg
🪖 የዩክሬን ወታደሮች በሞት ዛቻ በግንባር እንዲቆዩ እየተገደዱ ነውአንድ የዩክሬን ወታደር ከጦርነት ግንባር ለማምለጥ ደጋግሞ ቢሞክርም፤ በየጊዜው ተይዞ ወደነበረበት እንደሚመለስ በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ከሮዲንስኮዬ መንደር የመጣው የዩክሬን ስደተኛ አንድሬ ቦንዳር ለስፑትኒክ ገልጿል።የዩክሬን ወታደራዊ አዛዦች በድጋሚ ለማምለጥ ብትሞክር እንረሽንሃለን ብለው እንደዛቱበት ቦንዳር አክሏል።ቦንዳር ይህንን መረጃ ያገኘው ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር ካደረገው ውይይት እንደሆነና ነዋሪዎቹ መሰል ሁኔታዎችን በተደጋጋሚ መመልከታቸውን እንደነገሩት ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0c/3978365_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_9d95c94a09edfa28ee596ff7abd11250.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዩክሬን ወታደሮች በሞት ዛቻ በግንባር እንዲቆዩ እየተገደዱ ነው
11:21 12.05.2026 (የተሻሻለ: 11:25 12.05.2026) 🪖 የዩክሬን ወታደሮች በሞት ዛቻ በግንባር እንዲቆዩ እየተገደዱ ነውአንድ የዩክሬን ወታደር ከጦርነት ግንባር ለማምለጥ ደጋግሞ ቢሞክርም፤ በየጊዜው ተይዞ ወደነበረበት እንደሚመለስ በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ከሮዲንስኮዬ መንደር የመጣው የዩክሬን ስደተኛ
አንድሬ ቦንዳር ለስፑትኒክ ገልጿል።
የዩክሬን ወታደራዊ አዛዦች በድጋሚ ለማምለጥ ብትሞክር እንረሽንሃለን ብለው እንደዛቱበት ቦንዳር አክሏል።
ቦንዳር ይህንን መረጃ ያገኘው ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር ካደረገው ውይይት እንደሆነና ነዋሪዎቹ መሰል ሁኔታዎችን በተደጋጋሚ መመልከታቸውን እንደነገሩት ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X