https://amh.sputniknews.africa/20260512/3978262.html
የፈረንሳይ መሪዎች ታሪክን "ለማጥፋትና እንደሚመቻቸው አድርገው ዳግም ለመጻፍ" ይፈልጋሉ ሲል ፈረንሳዊ አርቲስት ተቸ
የፈረንሳይ መሪዎች ታሪክን "ለማጥፋትና እንደሚመቻቸው አድርገው ዳግም ለመጻፍ" ይፈልጋሉ ሲል ፈረንሳዊ አርቲስት ተቸ
Sputnik አፍሪካ
የፈረንሳይ መሪዎች ታሪክን "ለማጥፋትና እንደሚመቻቸው አድርገው ዳግም ለመጻፍ" ይፈልጋሉ ሲል ፈረንሳዊ አርቲስት ተቸ81ኛውን የድል በዓል ለማክበር በሞስኮ የተገኘው ፍራንሲስ ላላኔ፤ "ዓለምን ወደ ቀጣዩ የዓለም ጦርነት ለመክተት በሚፈልጉቱ" የተጻፈው... 12.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-12T10:58+0300
2026-05-12T10:58+0300
2026-05-12T11:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0c/3978109_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_e3ea5e4406a37b9a9e882fc77f39f024.jpg
የፈረንሳይ መሪዎች ታሪክን "ለማጥፋትና እንደሚመቻቸው አድርገው ዳግም ለመጻፍ" ይፈልጋሉ ሲል ፈረንሳዊ አርቲስት ተቸ81ኛውን የድል በዓል ለማክበር በሞስኮ የተገኘው ፍራንሲስ ላላኔ፤ "ዓለምን ወደ ቀጣዩ የዓለም ጦርነት ለመክተት በሚፈልጉቱ" የተጻፈው ታሪክ፤ "ወደፊት አሻጋሪ አይደለም" ሲል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።"ወደ ፈረንሳይ መጥተው፣ በፈረንሳይ ምድር ከፈረንሳይ የነፃነት ተዋጊዎች ጋር አብረው የተዋጉትንና ደማቸውን ያፈሰሱትን ሩሲያውያን ማሰብ አለብን።...ወንድማማቾች እና እህትማማቾች መሆናችንን እንዲሁም አብረን መዋደቃችንን ማስታወስ ይኖርብናል" ሲል አርቲስቱ አክሏል። ድምፃዊው እነዚህን ድንቅ ትውስታዎች በአዲስ የሙዚቃ ሥራው ለመዳሰስ ማቀዱን ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የፈረንሳይ መሪዎች ታሪክን "ለማጥፋትና እንደሚመቻቸው አድርገው ዳግም ለመጻፍ" ይፈልጋሉ ሲል ፈረንሳዊ አርቲስት ተቸ
Sputnik አፍሪካ
የፈረንሳይ መሪዎች ታሪክን "ለማጥፋትና እንደሚመቻቸው አድርገው ዳግም ለመጻፍ" ይፈልጋሉ ሲል ፈረንሳዊ አርቲስት ተቸ
2026-05-12T10:58+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0c/3978109_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_5be0e2eca5323c6598162927eec83dc8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የፈረንሳይ መሪዎች ታሪክን "ለማጥፋትና እንደሚመቻቸው አድርገው ዳግም ለመጻፍ" ይፈልጋሉ ሲል ፈረንሳዊ አርቲስት ተቸ
10:58 12.05.2026 (የተሻሻለ: 11:04 12.05.2026) የፈረንሳይ መሪዎች ታሪክን "ለማጥፋትና እንደሚመቻቸው አድርገው ዳግም ለመጻፍ" ይፈልጋሉ ሲል ፈረንሳዊ አርቲስት ተቸ
81ኛውን የድል በዓል ለማክበር በሞስኮ የተገኘው ፍራንሲስ ላላኔ፤ "ዓለምን ወደ ቀጣዩ የዓለም ጦርነት ለመክተት በሚፈልጉቱ" የተጻፈው ታሪክ፤ "ወደፊት አሻጋሪ አይደለም" ሲል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።
"ወደ ፈረንሳይ መጥተው፣ በፈረንሳይ ምድር ከፈረንሳይ የነፃነት ተዋጊዎች ጋር አብረው የተዋጉትንና ደማቸውን ያፈሰሱትን ሩሲያውያን ማሰብ አለብን።...ወንድማማቾች እና እህትማማቾች መሆናችንን እንዲሁም አብረን መዋደቃችንን ማስታወስ ይኖርብናል" ሲል አርቲስቱ አክሏል።
ድምፃዊው እነዚህን ድንቅ ትውስታዎች በአዲስ የሙዚቃ ሥራው ለመዳሰስ ማቀዱን ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X