https://amh.sputniknews.africa/20260512/3977131.html
ጋና ከኮትዲቯር 28 ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባዎችን አዳነች
ጋና ከኮትዲቯር 28 ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባዎችን አዳነች
Sputnik አፍሪካ
ጋና ከኮትዲቯር 28 ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባዎችን አዳነች እሁድ ዕለት በአብዛኛው ወጣት ጋናውያንን ታድገን ወደ ጋና መልሰናል፤ "በአሁኑ ጊዜ ምርመራዎችን እያገዙ ነው" ሲል የጋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በመግለጫው አሳውቋል። መንግሥት የኮትዲቯር... 12.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-12T09:27+0300
2026-05-12T09:27+0300
2026-05-12T09:50+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0c/3977415_0:97:1280:817_1920x0_80_0_0_a2e1f9eee02387359dfa7ef2ba2361f4.jpg
ጋና ከኮትዲቯር 28 ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባዎችን አዳነች እሁድ ዕለት በአብዛኛው ወጣት ጋናውያንን ታድገን ወደ ጋና መልሰናል፤ "በአሁኑ ጊዜ ምርመራዎችን እያገዙ ነው" ሲል የጋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በመግለጫው አሳውቋል። መንግሥት የኮትዲቯር ባለሥልጣናት በውጤታማ ትብብር እና የመረጃ ልውውጥ ላደረጉት አስተዋጽኦ ምሥጋና በማቅረብ፤ "የወንጀል መረቡን ለመበጣጠስ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ መሆኑን" አረጋግጧል። ሚኒስቴሩ "ሕዝቡ ያለ ፈቃድ የጉዞ እና የሥራ ዕድሎችን ከሚያቀርቡ የቅጥር ኤጀንሲዎች ጋር ተያይዞ ስለሚከሰቱ አደጋዎች እንዲያውቅ" አሳስቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0c/3977415_32:0:1249:913_1920x0_80_0_0_4d2bf68ed3cc69406fbc4bfe2a30ee26.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጋና ከኮትዲቯር 28 ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባዎችን አዳነች
09:27 12.05.2026 (የተሻሻለ: 09:50 12.05.2026) ጋና ከኮትዲቯር 28 ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባዎችን አዳነች እሁድ ዕለት በአብዛኛው ወጣት ጋናውያንን ታድገን ወደ ጋና መልሰናል፤ "በአሁኑ ጊዜ ምርመራዎችን እያገዙ ነው" ሲል የጋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በመግለጫው አሳውቋል።
መንግሥት የኮትዲቯር ባለሥልጣናት በውጤታማ ትብብር እና የመረጃ ልውውጥ ላደረጉት አስተዋጽኦ ምሥጋና በማቅረብ፤ "የወንጀል መረቡን ለመበጣጠስ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ መሆኑን" አረጋግጧል።
ሚኒስቴሩ "ሕዝቡ ያለ ፈቃድ የጉዞ እና የሥራ ዕድሎችን ከሚያቀርቡ የቅጥር ኤጀንሲዎች ጋር ተያይዞ ስለሚከሰቱ አደጋዎች እንዲያውቅ" አሳስቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X