https://amh.sputniknews.africa/20260511/3976719.html
"ማክሮን እና የፈረንሳይ ኢምፔሪያሊዝም ለኬንያ ሉዓላዊነት እና ነጻነት ቀጥተኛ ስጋት ናቸው" - የመብት ተሟጋች
"ማክሮን እና የፈረንሳይ ኢምፔሪያሊዝም ለኬንያ ሉዓላዊነት እና ነጻነት ቀጥተኛ ስጋት ናቸው" - የመብት ተሟጋች
Sputnik አፍሪካ
"ማክሮን እና የፈረንሳይ ኢምፔሪያሊዝም ለኬንያ ሉዓላዊነት እና ነጻነት ቀጥተኛ ስጋት ናቸው" - የመብት ተሟጋች«ማክሮን እዚህ መምጣታቸውን ሁሉም ሰው እንደማይቀበለው ለዓለም ማሳየት እንፈልጋለን» ሲሉ የ"አፍሪካ ወደፊት ጉባኤ" ተቃዋሚ የሆነው... 11.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-11T20:17+0300
2026-05-11T20:17+0300
2026-05-11T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0b/3976566_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_e141ca4e47acd6ac3d149bffb3f24817.jpg
"ማክሮን እና የፈረንሳይ ኢምፔሪያሊዝም ለኬንያ ሉዓላዊነት እና ነጻነት ቀጥተኛ ስጋት ናቸው" - የመብት ተሟጋች«ማክሮን እዚህ መምጣታቸውን ሁሉም ሰው እንደማይቀበለው ለዓለም ማሳየት እንፈልጋለን» ሲሉ የ"አፍሪካ ወደፊት ጉባኤ" ተቃዋሚ የሆነው የፓን-አፍሪካኒዝም ፀረ-ኢምፔሪያሊዝም ጉባኤ አዘጋጅ ቡከር ንጌሳ ኦሞሌ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ማክሮን ፈረንሳይ በቡርኪና ፋሶ፣ በማሊ፣ በመላው ሳህል ቀጣና እና በኮት ዲቯር በፈጸመችው ግፍ ላይ ያላቸውን ተቃውሞ ለመግለጽ፤ የፓን-አፍሪካኒዝም ፀረ-ኢምፔሪያሊዝም ጉባኤ የፊታችን ማክሰኞ የአፍሪካ ወደፊት ጉባኤ ወደሚካሄድበት ኬንያታ ዓለም አቀፍ የስብሰባ ማዕከል የሚያመራ የተቃውሞ ሰልፍ እንደሚመራ ኦሞሌ አክለው ገልጸዋል።«ያ ሰልፍ ኬንያውያን በጋራ የሚዘምቱበት [...] ለፕሬዝዳንት ማክሮን 'ወደ ቤትዎ ይመለሱ' የሚሉበት ይሆናል» ብለዋል። ስለ የፓን-አፍሪካኒዝም ፀረ-ኢምፔሪያሊዝም ጉባኤ ዋና ዋና ሃሳቦች የበለጠ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"ማክሮን እና የፈረንሳይ ኢምፔሪያሊዝም ለኬንያ ሉዓላዊነት እና ነጻነት ቀጥተኛ ስጋት ናቸው" - የመብት ተሟጋች
Sputnik አፍሪካ
"ማክሮን እና የፈረንሳይ ኢምፔሪያሊዝም ለኬንያ ሉዓላዊነት እና ነጻነት ቀጥተኛ ስጋት ናቸው" - የመብት ተሟጋች
2026-05-11T20:17+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0b/3976566_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_408fa7b55963de7ac26428b59a165a3f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ማክሮን እና የፈረንሳይ ኢምፔሪያሊዝም ለኬንያ ሉዓላዊነት እና ነጻነት ቀጥተኛ ስጋት ናቸው" - የመብት ተሟጋች
20:17 11.05.2026 (የተሻሻለ: 20:24 11.05.2026) "ማክሮን እና የፈረንሳይ ኢምፔሪያሊዝም ለኬንያ ሉዓላዊነት እና ነጻነት ቀጥተኛ ስጋት ናቸው" - የመብት ተሟጋች
«ማክሮን እዚህ መምጣታቸውን ሁሉም ሰው እንደማይቀበለው ለዓለም ማሳየት እንፈልጋለን» ሲሉ የ"አፍሪካ ወደፊት ጉባኤ" ተቃዋሚ የሆነው የፓን-አፍሪካኒዝም ፀረ-ኢምፔሪያሊዝም ጉባኤ አዘጋጅ ቡከር ንጌሳ ኦሞሌ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ማክሮን ፈረንሳይ በቡርኪና ፋሶ፣ በማሊ፣ በመላው ሳህል ቀጣና እና በኮት ዲቯር በፈጸመችው ግፍ ላይ ያላቸውን ተቃውሞ ለመግለጽ፤ የፓን-አፍሪካኒዝም ፀረ-ኢምፔሪያሊዝም ጉባኤ የፊታችን ማክሰኞ የአፍሪካ ወደፊት ጉባኤ ወደሚካሄድበት ኬንያታ ዓለም አቀፍ የስብሰባ ማዕከል የሚያመራ የተቃውሞ ሰልፍ እንደሚመራ ኦሞሌ አክለው ገልጸዋል።
«ያ ሰልፍ ኬንያውያን በጋራ የሚዘምቱበት [...] ለፕሬዝዳንት ማክሮን 'ወደ ቤትዎ ይመለሱ' የሚሉበት ይሆናል» ብለዋል።
ስለ የፓን-አፍሪካኒዝም ፀረ-ኢምፔሪያሊዝም ጉባኤ ዋና ዋና ሃሳቦች የበለጠ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X