https://amh.sputniknews.africa/20260511/3975254.html
ዓለም አቀፍ የነዳጅ ቀውስ እና የኢትዮጵያ የስትራቴጂካዊ አማራጮች ፍለጋ
ዓለም አቀፍ የነዳጅ ቀውስ እና የኢትዮጵያ የስትራቴጂካዊ አማራጮች ፍለጋ
Sputnik አፍሪካ
“ከውጭ ነዳጅ ጥገኝነት ለመውጣት የተቀናጀ ስትራቴጂ ያስፈልጋል። ትኩረታችንን የኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማትን በማዘመን፣ በፀሐይ ኃይል እና በአገር ውስጥ የተፈጥሮ ጋዝ ምርት ላይ በማድረግ የኢነርጂ ሉዓላዊነታችንን ማረጋገጥ ይኖርብናል።” ሲሉ በኢትዮጵያ... 11.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-11T19:31+0300
2026-05-11T19:31+0300
2026-05-11T19:31+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0b/3975095_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_bc38a15e8ecead6f7128b2a09007e9e9.png
ዓለም አቀፍ የነዳጅ ቀውስ እና የኢትዮጵያ የስትራቴጂካዊ አማራጮች ፍለጋ
Sputnik አፍሪካ
“ከውጭ ነዳጅ ጥገኝነት ለመውጣት የተቀናጀ ስትራቴጂ ያስፈልጋል። ትኩረታችንን የኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማትን በማዘመን፣ በፀሐይ ኃይል እና በአገር ውስጥ የተፈጥሮ ጋዝ ምርት ላይ በማድረግ የኢነርጂ ሉዓላዊነታችንን ማረጋገጥ ይኖርብናል።” ሲሉ በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት (PSI) ወስጥ ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ጀማል መሀመድ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
ከነዳጅ ፖለቲካ እስከ ቀጠናዊ ደህንነት፦ ኢትዮጵያ በአዲሱ የዓለም የኃይል አሰላለፍ ውስጥ!
በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን ሁለት አንገብጋቢ ጉዳዮችን ከባለሙያዎች ጋር በጥልቀት እንመረምራለን፦
የነዳጅ ጂኦ-ፖለቲካ እና የኢትዮጵያ ፈተና፦ የዓለም የነዳጅ ገበያ አለመረጋጋት በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ የሚፈጥረውን ጫና እና ሀገሪቱ የጀመረችው የጋዝ ተሽከርካሪዎች (Natural Gas Conversion) ሽግግር እንደ መፍትሄ ሊታይ ይችላል? የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት (PSI) ከፍተኛ ተመራማሪ ዶ/ር ጀማል መሀመድ ሰፊ ትንታኔ ይሰጡናል።
የኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ ወታደራዊ ትብብር፦ ሽብርተኝነትንና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል በኢትዮጵያ እና በታንዛኒያ መካከል እየተገነባ ያለው ወታደራዊ ግንኙነት በቀጠናው የኃይል ሚዛን ላይ ምን ለውጥ ያመጣል? የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተንታኙ አብዱልናስር ምዊታ በጉዳዩ ላይ ያላቸውን እይታ ያካፍሉናል።
“ከውጭ ነዳጅ ጥገኝነት ለመውጣት የተቀናጀ ስትራቴጂ ያስፈልጋል። ትኩረታችንን የኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማትን በማዘመን፣ በፀሐይ ኃይል እና በአገር ውስጥ የተፈጥሮ ጋዝ ምርት ላይ በማድረግ የኢነርጂ ሉዓላዊነታችንን ማረጋገጥ ይኖርብናል።” ሲሉ በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት (PSI) ወስጥ ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ጀማል መሀመድ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ከነዳጅ ፖለቲካ እስከ ቀጠናዊ ደህንነት፦ ኢትዮጵያ በአዲሱ የዓለም የኃይል አሰላለፍ ውስጥ!በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን ሁለት አንገብጋቢ ጉዳዮችን ከባለሙያዎች ጋር በጥልቀት እንመረምራለን፦የነዳጅ ጂኦ-ፖለቲካ እና የኢትዮጵያ ፈተና፦ የዓለም የነዳጅ ገበያ አለመረጋጋት በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ የሚፈጥረውን ጫና እና ሀገሪቱ የጀመረችው የጋዝ ተሽከርካሪዎች (Natural Gas Conversion) ሽግግር እንደ መፍትሄ ሊታይ ይችላል? የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት (PSI) ከፍተኛ ተመራማሪ ዶ/ር ጀማል መሀመድ ሰፊ ትንታኔ ይሰጡናል።የኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ ወታደራዊ ትብብር፦ ሽብርተኝነትንና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል በኢትዮጵያ እና በታንዛኒያ መካከል እየተገነባ ያለው ወታደራዊ ግንኙነት በቀጠናው የኃይል ሚዛን ላይ ምን ለውጥ ያመጣል? የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተንታኙ አብዱልናስር ምዊታ በጉዳዩ ላይ ያላቸውን እይታ ያካፍሉናል።መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ ፕሮግራሙን ያዳምጡ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0b/3975095_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_3ea3e7aa9b94e713b4a352014c8bf834.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ዓለም አቀፍ የነዳጅ ቀውስ እና የኢትዮጵያ የስትራቴጂካዊ አማራጮች ፍለጋ
“ከውጭ ነዳጅ ጥገኝነት ለመውጣት የተቀናጀ ስትራቴጂ ያስፈልጋል። ትኩረታችንን የኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማትን በማዘመን፣ በፀሐይ ኃይል እና በአገር ውስጥ የተፈጥሮ ጋዝ ምርት ላይ በማድረግ የኢነርጂ ሉዓላዊነታችንን ማረጋገጥ ይኖርብናል።” ሲሉ በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት (PSI) ወስጥ ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ጀማል መሀመድ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
ከነዳጅ ፖለቲካ እስከ ቀጠናዊ ደህንነት፦ ኢትዮጵያ በአዲሱ የዓለም የኃይል አሰላለፍ ውስጥ!
በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን ሁለት አንገብጋቢ ጉዳዮችን ከባለሙያዎች ጋር በጥልቀት እንመረምራለን፦
የነዳጅ ጂኦ-ፖለቲካ እና የኢትዮጵያ ፈተና፦ የዓለም የነዳጅ ገበያ አለመረጋጋት በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ የሚፈጥረውን ጫና እና ሀገሪቱ የጀመረችው የጋዝ ተሽከርካሪዎች (Natural Gas Conversion) ሽግግር እንደ መፍትሄ ሊታይ ይችላል? የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት (PSI) ከፍተኛ ተመራማሪ ዶ/ር ጀማል መሀመድ ሰፊ ትንታኔ ይሰጡናል።
የኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ ወታደራዊ ትብብር፦ ሽብርተኝነትንና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል በኢትዮጵያ እና በታንዛኒያ መካከል እየተገነባ ያለው ወታደራዊ ግንኙነት በቀጠናው የኃይል ሚዛን ላይ ምን ለውጥ ያመጣል?
የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተንታኙ አብዱልናስር ምዊታ በጉዳዩ ላይ ያላቸውን እይታ ያካፍሉናል።
መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ ፕሮግራሙን ያዳምጡ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox