"የፈረንሳይ ኢምፔሪያሊዝም ሰዎችን በቃላት በማታለል የተካነ ነው" - ኬንያዊው የመብት ተሟጋች

ሰብስክራይብ
"የፈረንሳይ ኢምፔሪያሊዝም ሰዎችን በቃላት በማታለል የተካነ ነው" - ኬንያዊው የመብት ተሟጋች

"አፍሪክን ወደ ወደፊት ጉባኤ" (ዘ አፍሪካ ፎርዋርድ ሰሚት) እንደ “መጀመሪያው 'የፈረንሳይ-አፍሪካ ጉባኤ' ተብሎ ተጀመረ፣ ቀጥሎም 'የአፍሪካ-ፈረንሳይ ጉባኤ' ተባለ፤ አሁን ያለውን ስያሜ ያገኘው ግን “የፈረንሳይ የፕሮፓጋንዳ ውድቀት” ያስከተለው ውጤት መሆኑን ዛሬ ሰኞ የተካሄደው የፓን-አፍሪካኒዝም ፀረ-ኢምፔሪያሊዝም ጉባኤ አዘጋጅ ቡከር ንጌሳ ኦሞሌ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።


“ጉባዓኤው በእርግጥም [ለአፍሪካ ወደፊት ጉባኤ] የአጸፋ ምላሽ ለመስጠት እና የማክሮንን ውሸቶች ለማጋለጥ የተዘጋጀ ተቃራኒ ጉባኤ ነው” ሲሉ ገልጸዋል።


እንደ ኦሞሌ ገለጻ፣ የፈረንሳይ ኢምፔሪያሊዝም “የአፍሪካን የአዕምሯዊ ንብረት በመስረቅ” ላይ የተሰማራ ሲሆን፣ ከአኅጉሪቱ የሚወጡ አዳዲስ ፈጠራዎች ለፈረንሳይ ጥቅም ሲባል ይወሰዳሉ።

ስለ ፓን-አፍሪካኒዝም ፀረ-ኢምፔሪያሊዝም ጉባኤ ዓላማ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0