ኢትዮጵያዊው አትሌት ታደሰ ካሳ እሁድ የተካሄደውን የ2026 የኮፐንሃገን ማራቶንን አሸነፈ

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያዊው አትሌት ታደሰ ካሳ እሁድ የተካሄደውን የ2026 የኮፐንሃገን ማራቶንን አሸነፈ

ታደሰ፣ 2:08:26 በማጠናቀቅ የግል የሠዓት ክብረ-ወሰኑን በማሻሻል አሸንፏል።

ኬንያዊው ቪንሴንት ሙታይ፣ 2:08:30 በመግባት ውድድሩን በሁለተኝነት አጠናቋል፡፡

ሌላኛው ኢትዮጵያዊ ደጀኔ ወይፈን በ2:09:14 ሠዓት ሦስተኛ ደረጃን ይዟል።

በሴቶች

ኬንያዊቷ መርሲ ቼፕዎገን፣ 2:22:08 በመግባት የመጀመሪያዋን የማራቶን ድል ተቀዳጅታለች፡፡

ባሕሬናዊቷ ትዕግስት ጋሻው፣ በ2:23:07 ሠዓት ሁለተኛ ወጥታለች፡፡

ኢትዮጵያዊቷ ፋንቱ ሹጊ፣ በ2:24:38 ሠዓት ሦስተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0