አፍሪካዊያን ስለ አኅጉራቸው የሚናገሩትን በጥንቃቄ ሊመርጡ ይገባል - ሌሴቷዊው የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ

ሰብስክራይብ

አፍሪካዊያን ስለ አኅጉራቸው የሚናገሩትን በጥንቃቄ ሊመርጡ ይገባል - ሌሴቷዊው የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ

ጁኒየር ኮትስ ሞታንግ "የተራብን፣ ቤት፣ መኪና እና ስልክ እንደሌለን እንዲያስቡ ከፈቀድንላቸው፤ በትክክል የሚያምኑት ያንን ይሆናል። ነገር ግን የማኅበራዊ የትስስር ገጾቻችንን ማንነታችንን ለዓለም ለማሳየት ከተጠቀምን፣ እንዲሁም አፍሪካ ምን እንደሆነች፣ ምን እንደምንወክል እና ለምን እንደምንቆም ለማሳየት ከተጠቀምን ያከብሩናል።" ብሏል።

አንገዮ፣ በአዲስ አበባ ከተካሄደው የመጀመሪያው የአፍሪካ የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ያደረገውን ቆይታ ከቪዲዮው ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0