ቻይና በሺ ጂንፒንግ-ትራምፕ ጉባኤ ላይ ጠንካራ ቁመና ይዛ እየገባች ነው፤ እንዴት?

ቻይና በሺ ጂንፒንግ-ትራምፕ ጉባኤ ላይ ጠንካራ ቁመና ይዛ  እየገባች ነው
ቻይና በሺ ጂንፒንግ-ትራምፕ ጉባኤ ላይ ጠንካራ ቁመና ይዛ  እየገባች ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.05.2026
ሰብስክራይብ
ቻይና በሺ ጂንፒንግ-ትራምፕ ጉባኤ ላይ ጠንካራ ቁመና ይዛ እየገባች ነው፤ እንዴት?

የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቤጂንግ ለሚያደርጉት ታሪካዊ ቆይታ፣ ቻይና ጠንካራ የድርድር አቅም ይዛ መቅረቧ ተነግሯል።

የቻይና ጥንካሬ ምንጮች፦

◻ ቻይና ከዓለም አቀፉ የብርቅዬ ማዕድናት ምርት 69 በመቶ ያህሉን የምታመርት ሲሆን ለኤሌክትሮኒክስ፣ ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች እና ለጦር መሣሪያዎች ወሳኝ የሆኑትን ብርቅዬ ማዕድናት ደግሞ 90 በመቶ የሚሆነውን የማጣራትና የማምረት ሂደት ትቆጣጠራለች።

◻ ቻይና ገደቦችን ለማለፍ የሚደረጉ ጥረቶችን ለመግታት ስትል፣ ከ2025 ጀምሮ 0.1 በመቶ የሀገሪቱ ይዘት ባላቸው ምርቶች ላይ ጭምር በሁለት ዙር ስልታዊ የወጪ ንግድ ገደብ ጥላለች።

◻ ቻይና በብርቅዬ ማዕድናት ላይ ያላትን የበላይነት እንደ ዋስትና በመቁጠር፣ አሜሪካ በንግድ ድርድሩ ላይ የምታሳድረውን የቀረጥ ጫና እንደማትሰጋው ተገልጿል።

◻ የ2025 የንግድ ስምምነት ለአንድ ዓመት አንዳንድ ገደቦችን አግዶ የነበር ሲሆን የመሪዎቹ ድርድሩ ከከሸፈ ግን ዋና ዋናዎቹ እርምጃዎች ሊመለሱ ይችላሉ ተብሏል።

◻ አሜሪካ እስካሁን አዋጭ የአቅርቦት ሰንሰለት አማራጭ አልገነባችም፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0