https://amh.sputniknews.africa/20260511/3970033.html
አፍሪካዊያን የአኅጉራቸውን እውነታ ለዓለም መግለጥ አለባቸው - ኡጋንዳዊት የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ
አፍሪካዊያን የአኅጉራቸውን እውነታ ለዓለም መግለጥ አለባቸው - ኡጋንዳዊት የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካዊያን የአኅጉራቸውን እውነታ ለዓለም መግለጥ አለባቸው - ኡጋንዳዊት የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ አንገዮ ርዋት ግላዲስ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራት ቆይታ፣ "ቀደም ባሉት ጊዜያት ከአሜሪካ የሚመጡ ሰዎች የሚፈልጉትን ቪዲዮ ቀርጸው ይሄዱ... 11.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-11T13:11+0300
2026-05-11T13:11+0300
2026-05-11T13:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0b/3970534_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_b18bafa337e0f7189e03fba103cc135a.jpg
አፍሪካዊያን የአኅጉራቸውን እውነታ ለዓለም መግለጥ አለባቸው - ኡጋንዳዊት የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ አንገዮ ርዋት ግላዲስ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራት ቆይታ፣ "ቀደም ባሉት ጊዜያት ከአሜሪካ የሚመጡ ሰዎች የሚፈልጉትን ቪዲዮ ቀርጸው ይሄዱ ነበር። ነገር ግን የሚያሳዩት አሉታዊውን ገጽታ ብቻ ነው። አሁን ግን ራሳችን የከተሞቻችን ዕድገት እንዲሁም ውበት እና ድንቅ ባህላችንን ማሳየት አለብን።" ብላለች። አንገዮ፣ በአዲስ አበባ ከተካሄደው የመጀመሪያው የአፍሪካ የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ የሰጠችውን አስተያየት ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካዊያን የአኅጉራቸውን እውነታ ለዓለም መግለጥ አለባቸው - ኡጋንዳዊት የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካዊያን የአኅጉራቸውን እውነታ ለዓለም መግለጥ አለባቸው - ኡጋንዳዊት የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ
2026-05-11T13:11+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0b/3970534_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_d8719cd949a4407d9dbad489b5a9af92.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካዊያን የአኅጉራቸውን እውነታ ለዓለም መግለጥ አለባቸው - ኡጋንዳዊት የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ
13:11 11.05.2026 (የተሻሻለ: 13:34 11.05.2026) አፍሪካዊያን የአኅጉራቸውን እውነታ ለዓለም መግለጥ አለባቸው - ኡጋንዳዊት የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ
አንገዮ ርዋት ግላዲስ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራት ቆይታ፣ "ቀደም ባሉት ጊዜያት ከአሜሪካ የሚመጡ ሰዎች የሚፈልጉትን ቪዲዮ ቀርጸው ይሄዱ ነበር። ነገር ግን የሚያሳዩት አሉታዊውን ገጽታ ብቻ ነው። አሁን ግን ራሳችን የከተሞቻችን ዕድገት እንዲሁም ውበት እና ድንቅ ባህላችንን ማሳየት አለብን።" ብላለች።
አንገዮ፣ በአዲስ አበባ ከተካሄደው የመጀመሪያው የአፍሪካ የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ የሰጠችውን አስተያየት ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X