በፀሐይ ላይ ኃይለኛ የጨረር ፍንዳታ ተመዘገበ

ሰብስክራይብ
#viral | በፀሐይ ላይ ኃይለኛ የጨረር ፍንዳታ ተመዘገበ

በዚህኛው ጊዜ በመሬት ላይ የሚያስከትለው ምንም ዓይነት ዳፋ የለም፤ ሆኖም በዚህ የፀሐይ ክፍል ላይ የሚታየው እንቅስቃሴ መቀጠል በቀጣይ በፕላኔቷ (መሬት) ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል የሩሲያ የሳይንስ አካዳሚ የጠፈር ምርምር ኢንስቲትዩት ገልጿል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0