አልጄሪያ ለኢነርጂ ዘርፍ ትብብር የኒጀር ልዑካንን ለ10 ቀናት የሥራ ጉብኝት ተቀበለች

አልጄሪያ ለኢነርጂ ዘርፍ ትብብር የኒጀር ልዑካንን ለ10 ቀናት የሥራ ጉብኝት ተቀበለች
አልጄሪያ ለኢነርጂ ዘርፍ ትብብር የኒጀር ልዑካንን ለ10 ቀናት የሥራ ጉብኝት ተቀበለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.05.2026
ሰብስክራይብ
አልጄሪያ ለኢነርጂ ዘርፍ ትብብር የኒጀር ልዑካንን ለ10 ቀናት የሥራ ጉብኝት ተቀበለች

ከኒጀር የነዳጅ ሚኒስቴር የተውጣጡ ባለሙያዎች እና መሃንዲሶች በሃይድሮካርቦን ዘርፍ ልምድ ለመለዋወጥ ከግንቦት 1 እስከ 10 2018 ዓ.ም. ድረስ በሀገሪቱ ጉብኝት እያደረጉ እንደሚገኙ የአልጄሪያው ሶናትራክ በመግለጫው አስታውቋል፡፡

የጉብኝታቸው ዓላማዎች፦

🟠 በሃይድሮካርቦን ዘርፍ የኒጀርን ቴክኒካል መዋቅሮች ማዘመን፣

🟠 በነዳጅ መረጃ አስተዳደር ረገድ ከአልጄሪያ ልምድ ተጠቃሚ መሆን፣

🟠 የዲጂታል መሠረተ ልማትን መጠቀም እና የሃይድሮካርቦን ጥራት ቁጥጥርን ማጠናከር እና

🟠 የቴክኒክና የድርጅታዊ አሰራር ልምዶችን እንዲሁም ምርጥ ተሞክሮዎችን መለዋወጥ ናቸው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0