https://amh.sputniknews.africa/20260511/3967871.html
ኒጀር ዘጠኝ የፈረንሳይ መገናኛ ብዙኃን አገልግሎቶችን ማገዷ ተዘገበ
ኒጀር ዘጠኝ የፈረንሳይ መገናኛ ብዙኃን አገልግሎቶችን ማገዷ ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
ኒጀር ዘጠኝ የፈረንሳይ መገናኛ ብዙኃን አገልግሎቶችን ማገዷ ተዘገበ የእነዚህ ሚዲያዎች ይዘቶች ለሕዝብ ሰላም፣ ለብሔራዊ አንድነት እና ለተቋማዊ መረጋጋት በጅጉ ጎጂ ሆነው መገምገሙን፣ የሀገሪቱ ብሔራዊ የኮሙዩኒኬሽን ታዛቢን ዋቢ በማድረግ የወጡ ዘገባዎች... 11.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-11T09:59+0300
2026-05-11T09:59+0300
2026-05-11T10:11+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0b/3967265_0:38:714:440_1920x0_80_0_0_e7ea09e8e6417e5414cead2bc03b36de.jpg
ኒጀር ዘጠኝ የፈረንሳይ መገናኛ ብዙኃን አገልግሎቶችን ማገዷ ተዘገበ የእነዚህ ሚዲያዎች ይዘቶች ለሕዝብ ሰላም፣ ለብሔራዊ አንድነት እና ለተቋማዊ መረጋጋት በጅጉ ጎጂ ሆነው መገምገሙን፣ የሀገሪቱ ብሔራዊ የኮሙዩኒኬሽን ታዛቢን ዋቢ በማድረግ የወጡ ዘገባዎች ጠቁመዋል፡፡ እገዳው ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ሚዲያዎች የሳተላይት፣ የኬብል (የሳተላይት ቴሌቪዥን)፣ የዲጂታል፣ የድረ-ገጽ እና የመተግበሪያ ስርጭቶችን ሁሉ ያጠቃልላል፡፡ ፍራንስ 24፣ አርኤፍአይ፣ አዣንስ ፍራንስ ፕረስ፣ ቲቪ5 ሞንድ፣ ቲኤፍ1 ኢንፎ፣ ዤን አፍሪክ፣ ሚዲያ ፓርት፣ ፍራንስ አፍሪክ ሚዲያ እና ኤልኤስአይ አፍሪካ፡፡ ፍራንስ 24 እና አርኤፍአይ፣ ቀደም ሲል እ.አ.አ. በነሐሴ ወር 2023 ከተካሄደው መፈንቅለ መንግሥት በኋላ ታግደው እንደነበር የኒጀር መገናኛ ብዙኃን ገልጸዋል።በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0b/3967265_40:0:675:476_1920x0_80_0_0_da688417eacc2f7ea946883ef3eb58a5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኒጀር ዘጠኝ የፈረንሳይ መገናኛ ብዙኃን አገልግሎቶችን ማገዷ ተዘገበ
09:59 11.05.2026 (የተሻሻለ: 10:11 11.05.2026) ኒጀር ዘጠኝ የፈረንሳይ መገናኛ ብዙኃን አገልግሎቶችን ማገዷ ተዘገበ የእነዚህ ሚዲያዎች ይዘቶች ለሕዝብ ሰላም፣ ለብሔራዊ አንድነት እና ለተቋማዊ መረጋጋት በጅጉ ጎጂ ሆነው መገምገሙን፣ የሀገሪቱ ብሔራዊ የኮሙዩኒኬሽን ታዛቢን ዋቢ በማድረግ የወጡ ዘገባዎች ጠቁመዋል፡፡
እገዳው ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ሚዲያዎች የሳተላይት፣ የኬብል (የሳተላይት ቴሌቪዥን)፣ የዲጂታል፣ የድረ-ገጽ እና የመተግበሪያ ስርጭቶችን ሁሉ ያጠቃልላል፡፡ ፍራንስ 24፣
አርኤፍአይ፣
አዣንስ ፍራንስ ፕረስ፣
ቲቪ5 ሞንድ፣
ቲኤፍ1 ኢንፎ፣
ዤን አፍሪክ፣
ሚዲያ ፓርት፣
ፍራንስ አፍሪክ ሚዲያ እና
ኤልኤስአይ አፍሪካ፡፡
ፍራንስ 24 እና አርኤፍአይ፣ ቀደም ሲል እ.አ.አ. በነሐሴ ወር 2023 ከተካሄደው መፈንቅለ መንግሥት በኋላ ታግደው እንደነበር የኒጀር መገናኛ ብዙኃን ገልጸዋል።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X