https://amh.sputniknews.africa/20260510/3963466.html
በማሊ የመንግሥት ባለስልጣናትን እና ወታደራዊ ኃይሉን የሚደግፍ ታላቅ ሰልፍ ተካሄደ
በማሊ የመንግሥት ባለስልጣናትን እና ወታደራዊ ኃይሉን የሚደግፍ ታላቅ ሰልፍ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
በማሊ የመንግሥት ባለስልጣናትን እና ወታደራዊ ኃይሉን የሚደግፍ ታላቅ ሰልፍ ተካሄደ ሰልፉ የተዘጋጀው ሰሞኑን የተፈጸሙ የሽብር ጥቃቶችን ተከትሎ ሲሆን፣ ዓላማውም ብሔራዊ ሉዓላዊነትን እና የሀገር አንድነትን ለማስከበር እንዲሁም በግንባር ለተሰማሩ የማሊ... 10.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-10T16:39+0300
2026-05-10T16:39+0300
2026-05-10T16:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0a/3963313_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_5071bf482289fae0469c1a066f6c1145.jpg
በማሊ የመንግሥት ባለስልጣናትን እና ወታደራዊ ኃይሉን የሚደግፍ ታላቅ ሰልፍ ተካሄደ ሰልፉ የተዘጋጀው ሰሞኑን የተፈጸሙ የሽብር ጥቃቶችን ተከትሎ ሲሆን፣ ዓላማውም ብሔራዊ ሉዓላዊነትን እና የሀገር አንድነትን ለማስከበር እንዲሁም በግንባር ለተሰማሩ የማሊ የጦር ኃይሎች ያለውን ሀገራዊ ድጋፍ ለማሳየት ነው።በጽናት፣ በብሔራዊ አንድነት እና በአብሮነት መልዕክቶች የታጀበው ይህ ሰልፍ፣ ለሀገሪቱ ጠላቶች ጠንካራ መልዕክት የሚያስተላልፍ መሆኑም ተገልጿል። ቪዲዮው የሰፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ነውበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በማሊ የመንግሥት ባለስልጣናትን እና ወታደራዊ ኃይሉን የሚደግፍ ታላቅ ሰልፍ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
በማሊ የመንግሥት ባለስልጣናትን እና ወታደራዊ ኃይሉን የሚደግፍ ታላቅ ሰልፍ ተካሄደ
2026-05-10T16:39+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0a/3963313_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_9d978fd489644eea92509585f627a8dd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በማሊ የመንግሥት ባለስልጣናትን እና ወታደራዊ ኃይሉን የሚደግፍ ታላቅ ሰልፍ ተካሄደ
16:39 10.05.2026 (የተሻሻለ: 16:44 10.05.2026) በማሊ የመንግሥት ባለስልጣናትን እና ወታደራዊ ኃይሉን የሚደግፍ ታላቅ ሰልፍ ተካሄደ
ሰልፉ የተዘጋጀው ሰሞኑን የተፈጸሙ የሽብር ጥቃቶችን ተከትሎ ሲሆን፣ ዓላማውም ብሔራዊ ሉዓላዊነትን እና የሀገር አንድነትን ለማስከበር እንዲሁም በግንባር ለተሰማሩ የማሊ የጦር ኃይሎች ያለውን ሀገራዊ ድጋፍ ለማሳየት ነው።
በጽናት፣ በብሔራዊ አንድነት እና በአብሮነት መልዕክቶች የታጀበው ይህ ሰልፍ፣ ለሀገሪቱ ጠላቶች ጠንካራ መልዕክት የሚያስተላልፍ መሆኑም ተገልጿል።
ቪዲዮው የሰፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ነው
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X