https://amh.sputniknews.africa/20260510/3962606.html
ኢትዮጵያና ናይጄሪያ ድንበር ተሻጋሪ የግብርና ምርት ንግድ እና ፋይናንስ ለማሳደግ ተስማሙ
ኢትዮጵያና ናይጄሪያ ድንበር ተሻጋሪ የግብርና ምርት ንግድ እና ፋይናንስ ለማሳደግ ተስማሙ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያና ናይጄሪያ ድንበር ተሻጋሪ የግብርና ምርት ንግድ እና ፋይናንስ ለማሳደግ ተስማሙየኢትዮጵያ ምርት ገበያ እና የናይጄሪያ የግብርና ብድር ስጋት መጋሪያ ተቋም፣ የግብርና ምርት ግብይት ሥርዓትን ለማዘመንና ድንበር ተሻጋሪ ንግድን ለማጠናከር... 10.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-10T15:54+0300
2026-05-10T15:54+0300
2026-05-10T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0a/3962849_0:56:1400:844_1920x0_80_0_0_ac007613227cafe34183cc3f06f5cae5.jpg
ኢትዮጵያና ናይጄሪያ ድንበር ተሻጋሪ የግብርና ምርት ንግድ እና ፋይናንስ ለማሳደግ ተስማሙየኢትዮጵያ ምርት ገበያ እና የናይጄሪያ የግብርና ብድር ስጋት መጋሪያ ተቋም፣ የግብርና ምርት ግብይት ሥርዓትን ለማዘመንና ድንበር ተሻጋሪ ንግድን ለማጠናከር የሚያስችል የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል። በአዲስ አበባ የተፈረመው ይህ የመግባቢያ ሰነድ፤ በጋራ መጋዘን ደረሰኝ ፋይናንስ፣ በምርት ጥራት ቁጥጥር፣ በዲጂታል የንግድ መሠረተ ልማት እና በቴክኒክ ዕውቀት ሽግግር ዙሪያ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ነው። የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መርጋ ባይሳ፤ ስምምነቱ ግልጽና ቀልጣፋ የግብርና ምርት ገበያ ለመፍጠርና የአምራቾችን የብድር አቅርቦት በማሻሻል፤ አፍሪካውያን በአኅጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ማዕቀፍ ውስጥ ያላቸውን የንግድ ትስስር ይበልጥ ያጠናክረዋል ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0a/3962849_100:0:1300:900_1920x0_80_0_0_cf60b41991f82b21a463a7e94df6f3e1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያና ናይጄሪያ ድንበር ተሻጋሪ የግብርና ምርት ንግድ እና ፋይናንስ ለማሳደግ ተስማሙ
15:54 10.05.2026 (የተሻሻለ: 16:24 10.05.2026) ኢትዮጵያና ናይጄሪያ ድንበር ተሻጋሪ የግብርና ምርት ንግድ እና ፋይናንስ ለማሳደግ ተስማሙየኢትዮጵያ ምርት ገበያ እና የናይጄሪያ የግብርና ብድር ስጋት መጋሪያ ተቋም፣ የግብርና ምርት ግብይት ሥርዓትን ለማዘመንና ድንበር ተሻጋሪ ንግድን ለማጠናከር የሚያስችል የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል።
በአዲስ አበባ የተፈረመው ይህ የመግባቢያ ሰነድ፤ በጋራ መጋዘን ደረሰኝ ፋይናንስ፣ በምርት ጥራት ቁጥጥር፣ በዲጂታል የንግድ መሠረተ ልማት እና በቴክኒክ ዕውቀት ሽግግር ዙሪያ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ነው።
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መርጋ ባይሳ፤ ስምምነቱ ግልጽና ቀልጣፋ የግብርና ምርት ገበያ ለመፍጠርና የአምራቾችን የብድር አቅርቦት በማሻሻል፤ አፍሪካውያን በአኅጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ማዕቀፍ ውስጥ ያላቸውን የንግድ ትስስር ይበልጥ ያጠናክረዋል ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X