https://amh.sputniknews.africa/20260510/3962564.html
አፍሪካ ፈረንሳይን ከፋሺዝም ነፃ ለማውጣት 'ስልታዊ ምሰሶ' ነበረች - ቻዳዊ የፖለቲካ ተንታኝ
አፍሪካ ፈረንሳይን ከፋሺዝም ነፃ ለማውጣት 'ስልታዊ ምሰሶ' ነበረች - ቻዳዊ የፖለቲካ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ፈረንሳይን ከፋሺዝም ነፃ ለማውጣት 'ስልታዊ ምሰሶ' ነበረች - ቻዳዊ የፖለቲካ ተንታኝከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ፣ አፍሪካ ለፈረንሳይ ያደረገችው ድጋፍ የነፃነት ጥያቄዎችን እንዳያነሳሳ በሚል "ሆን ተብሎ እንዲደበቅ ተደርጓል" ሲሉ... 10.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-10T15:37+0300
2026-05-10T15:37+0300
2026-05-10T15:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0a/3962411_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_98693f6de96229f54605135c80f0d5dd.jpg
አፍሪካ ፈረንሳይን ከፋሺዝም ነፃ ለማውጣት 'ስልታዊ ምሰሶ' ነበረች - ቻዳዊ የፖለቲካ ተንታኝከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ፣ አፍሪካ ለፈረንሳይ ያደረገችው ድጋፍ የነፃነት ጥያቄዎችን እንዳያነሳሳ በሚል "ሆን ተብሎ እንዲደበቅ ተደርጓል" ሲሉ የደህንነት እና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያው ኮሼ አዳም ለሰፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።ባለሙያው አክለውም፣ "እ.ኤ.አ. በ1940 ፈረንሳይ እጅ ከሰጠች በኋላ፣ የአፍሪካ ሀገራት ለጄነራል ደ ጎል የግዛት መሠረት ሆነው አገልግለዋል። ለፈረንሳይ ድል ወታደሮችን ብቻ ሳይሆን ኢኮኖሚያዊ ሀብቶችን እና አስፈላጊ የሎጂስቲክስ መሠረተ ልማቶችንም አቅርበዋል። በፌሊክስ ኤቡዌ (የወቅቱ የቻድ ቅኝ ገዥ አስተዳዳሪ) ትመራ የነበረችው ቻድ፣ ፈረንሳይን ነፃ ለማውጣት ቀድመው ከተሰለፉት መካከል አንዷ ነበረች" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ ፈረንሳይን ከፋሺዝም ነፃ ለማውጣት 'ስልታዊ ምሰሶ' ነበረች - ቻዳዊ የፖለቲካ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ፈረንሳይን ከፋሺዝም ነፃ ለማውጣት 'ስልታዊ ምሰሶ' ነበረች - ቻዳዊ የፖለቲካ ተንታኝ
2026-05-10T15:37+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0a/3962411_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_33d26239da9761fdc4731566b2f0b152.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ ፈረንሳይን ከፋሺዝም ነፃ ለማውጣት 'ስልታዊ ምሰሶ' ነበረች - ቻዳዊ የፖለቲካ ተንታኝ
15:37 10.05.2026 (የተሻሻለ: 15:44 10.05.2026) አፍሪካ ፈረንሳይን ከፋሺዝም ነፃ ለማውጣት 'ስልታዊ ምሰሶ' ነበረች - ቻዳዊ የፖለቲካ ተንታኝ
ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ፣ አፍሪካ ለፈረንሳይ ያደረገችው ድጋፍ የነፃነት ጥያቄዎችን እንዳያነሳሳ በሚል "ሆን ተብሎ እንዲደበቅ ተደርጓል" ሲሉ የደህንነት እና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያው ኮሼ አዳም ለሰፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
ባለሙያው አክለውም፣ "እ.ኤ.አ. በ1940 ፈረንሳይ እጅ ከሰጠች በኋላ፣ የአፍሪካ ሀገራት ለጄነራል ደ ጎል የግዛት መሠረት ሆነው አገልግለዋል። ለፈረንሳይ ድል ወታደሮችን ብቻ ሳይሆን ኢኮኖሚያዊ ሀብቶችን እና አስፈላጊ የሎጂስቲክስ መሠረተ ልማቶችንም አቅርበዋል። በፌሊክስ ኤቡዌ (የወቅቱ የቻድ ቅኝ ገዥ አስተዳዳሪ) ትመራ የነበረችው ቻድ፣ ፈረንሳይን ነፃ ለማውጣት ቀድመው ከተሰለፉት መካከል አንዷ ነበረች" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X