https://amh.sputniknews.africa/20260510/3960489.html
በ“ኢትዮጵያ ታምርት” ኤክስፖ ከ57 ቢሊዮን ብር በላይ የገበያ ስምምነት ተፈረመ
በ“ኢትዮጵያ ታምርት” ኤክስፖ ከ57 ቢሊዮን ብር በላይ የገበያ ስምምነት ተፈረመ
Sputnik አፍሪካ
በ“ኢትዮጵያ ታምርት” ኤክስፖ ከ57 ቢሊዮን ብር በላይ የገበያ ስምምነት ተፈረመ “ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የቆየው የ2018 ዓለም አቀፍ ዐውደ ርዕይ፣ በ16 የመንግሥት ተቋማትና በአምራች ኢንዱስትሪዎች መካከል... 10.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-10T13:22+0300
2026-05-10T13:22+0300
2026-05-10T13:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0a/3960557_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_fb148923c6e318771c6711f440f06063.jpg
በ“ኢትዮጵያ ታምርት” ኤክስፖ ከ57 ቢሊዮን ብር በላይ የገበያ ስምምነት ተፈረመ “ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የቆየው የ2018 ዓለም አቀፍ ዐውደ ርዕይ፣ በ16 የመንግሥት ተቋማትና በአምራች ኢንዱስትሪዎች መካከል የ57.4 ቢሊዮን ብር የገበያ ስምምነት በመፈጸም መጠናቀቁ ተገልጿል። ከ350 በላይ ኢንዱስትሪዎችና 20 ጀማሪ የፈጠራ ድርጅቶች በተሳተፉበት ኤክስፖው፣ ከስምምነቱ በተጨማሪ ከ12 ሺህ በላይ የግብይት ትስስሮች በአምራቾች መካከል መፈጠራቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል። የቀጣዩ ዓመት ዐውደ ርዕይ ከግንቦት 5 እስከ 10 ቀን 2019 ዓ.ም እንደሚካሄድ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘገባ ዘገባ አመላክቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በ“ኢትዮጵያ ታምርት” ኤክስፖ ከ57 ቢሊዮን ብር በላይ የገበያ ስምምነት
Sputnik አፍሪካ
በ“ኢትዮጵያ ታምርት” ኤክስፖ ከ57 ቢሊዮን ብር በላይ የገበያ ስምምነት
2026-05-10T13:22+0300
true
PT0M30S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0a/3960557_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_bb83d17d80113a1fa0f2a617f6c5ca6f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በ“ኢትዮጵያ ታምርት” ኤክስፖ ከ57 ቢሊዮን ብር በላይ የገበያ ስምምነት ተፈረመ
13:22 10.05.2026 (የተሻሻለ: 13:34 10.05.2026) በ“ኢትዮጵያ ታምርት” ኤክስፖ ከ57 ቢሊዮን ብር በላይ የገበያ ስምምነት ተፈረመ “ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የቆየው የ2018 ዓለም አቀፍ ዐውደ ርዕይ፣ በ16 የመንግሥት ተቋማትና በአምራች ኢንዱስትሪዎች መካከል የ57.4 ቢሊዮን ብር የገበያ ስምምነት በመፈጸም መጠናቀቁ ተገልጿል።
ከ350 በላይ ኢንዱስትሪዎችና 20 ጀማሪ የፈጠራ ድርጅቶች በተሳተፉበት ኤክስፖው፣ ከስምምነቱ በተጨማሪ ከ12 ሺህ በላይ የግብይት ትስስሮች በአምራቾች መካከል መፈጠራቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የቀጣዩ ዓመት ዐውደ ርዕይ ከግንቦት 5 እስከ 10 ቀን 2019 ዓ.ም እንደሚካሄድ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘገባ ዘገባ አመላክቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X