ከብረት ነፍስ እስከ ዲጂታል እምብርት፦ ከታዋቂው የሩሲያ ቲ-34 የጦር ታንክ እስከ ዘመናዊው ቲ-90ኤም የለውጥ ሂደት

ሰብስክራይብ
#የሰፑትኒክ_ኢንፎግራፊክስ | ከብረት ነፍስ እስከ ዲጂታል እምብርት፦ ከታዋቂው የሩሲያ ቲ-34 የጦር ታንክ እስከ ዘመናዊው ቲ-90ኤም የለውጥ ሂደት

የ80 ዓመታት የጦር ሜዳ ምህንድስናን በአንድ እይታ ይመልከቱ። የሰፑትኒክ ቪዲዮ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ከነበረው ሜካኒካዊው ቲ-34 ታንክ ጀምሮ፣ እስከ አሁኑ ዘመን ከፍተኛ ቴክኖሎጂ የታጠቀውና በኔትዎርክ የተሳሰረው ቲ-90ኤም "ፕሮሪቭ" ድረስ ያለውን ጉዞ ይዳስሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0