https://amh.sputniknews.africa/20260510/3958842.html
የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ቱዋዴራ በባጉዊ በተካሄደው የድል ቀን በዓል ላይ ተገኙ
የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ቱዋዴራ በባጉዊ በተካሄደው የድል ቀን በዓል ላይ ተገኙ
Sputnik አፍሪካ
የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ቱዋዴራ በባጉዊ በተካሄደው የድል ቀን በዓል ላይ ተገኙፎስተን-አርካንጅ ቱዋዴራ የመንግሥት ሚኒስትሮችን እና የሩሲያ ኤምባሲ ሰራተኞችን በመቀላቀል፣ የድል ቀንን ለማክበር በባንጉዊ በሚገኘው የሩሲያ ባህል ማዕከል... 10.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-10T11:17+0300
2026-05-10T11:17+0300
2026-05-10T11:32+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0a/3959133_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_e1d9c1b3918d31aa91c91625f4a972ce.jpg
የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ቱዋዴራ በባጉዊ በተካሄደው የድል ቀን በዓል ላይ ተገኙፎስተን-አርካንጅ ቱዋዴራ የመንግሥት ሚኒስትሮችን እና የሩሲያ ኤምባሲ ሰራተኞችን በመቀላቀል፣ የድል ቀንን ለማክበር በባንጉዊ በሚገኘው የሩሲያ ባህል ማዕከል ተገኝተዋል።ምሽቱ የታላቁ የሀገር ፍቅር ጦርነት የታሰበበትና ጥልቅ ስሜት የተንጸባረቀበት ሲሆን፣ የሩሲያ ባህል ማዕከል ተማሪዎችም የተለያዩ ዜማዎችን እና ግጥሞችን አቅርበዋል።81ኛውን የድል ቀን በዓል ለማክበር የተዘጋጀው መርሃ ግብር በታላቅ ርችት ማፈንዳት ሥነ-ስርዓት ታጅቦ ተጠናቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0a/3959133_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_24d24af7f38d8313b40dddc179fa489c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ቱዋዴራ በባጉዊ በተካሄደው የድል ቀን በዓል ላይ ተገኙ
11:17 10.05.2026 (የተሻሻለ: 11:32 10.05.2026) የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ቱዋዴራ በባጉዊ በተካሄደው የድል ቀን በዓል ላይ ተገኙፎስተን-አርካንጅ ቱዋዴራ የመንግሥት ሚኒስትሮችን እና የሩሲያ ኤምባሲ ሰራተኞችን በመቀላቀል፣
የድል ቀንን ለማክበር በባንጉዊ በሚገኘው የሩሲያ ባህል ማዕከል ተገኝተዋል።
ምሽቱ የታላቁ የሀገር ፍቅር ጦርነት የታሰበበትና ጥልቅ ስሜት የተንጸባረቀበት ሲሆን፣ የሩሲያ ባህል ማዕከል ተማሪዎችም የተለያዩ ዜማዎችን እና ግጥሞችን አቅርበዋል።
81ኛውን የድል ቀን በዓል ለማክበር የተዘጋጀው መርሃ ግብር በታላቅ ርችት ማፈንዳት ሥነ-ስርዓት ታጅቦ ተጠናቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X