የትናንሽ የጦር መሣሪያዎች ዝግመተ ለውጥ፦ ከሶቪዬቱ ፒፒኤስኤች-41 ሰብ-ማሽን ጋን እስከ ሩሲያው ኤኬ-12 አጥቂ ጠመንጃ

ሰብስክራይብ

#የሰፑትኒክ_ኢንፎግራፊክስ | የትናንሽ የጦር መሣሪያዎች ዝግመተ ለውጥ፦ ከሶቪዬቱ ፒፒኤስኤች-41 ሰብ-ማሽን ጋን እስከ ሩሲያው ኤኬ-12 አጥቂ ጠመንጃ

ፒፒኤስኤች-41 ሰብ-ማሽን ጋን በውጊያ ወቅት ባሳየው እጅግ አስደናቂ አስተማማኝነት የታላቁ የሀገር ፍቅር ጦርነት ተምሳሌታዊ መሣሪያዎች አንዱ ነው። ተተኪው ኤኬ-12 ደግሞ የሩሲያን ጥቃቅን የጦር መሣሪያዎች ምርጥ ወጎች በመጠበቅ የተሻሻለ የጥይት መተኮሻ ርቀትን ይዞ ቀርቧል።

ይህም የሩሲያ ወታደሮች በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ እንኳ በብቃት መሥራት የሚችል አስተማማኝ መሣሪያ እንዲታጠቁ ያደርጋል።

ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት የሰፑትኒክን ኢንፎግራፊክስ ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0