በሩሲያውያን ዘንድ ያለው የሃገር ፍቅር በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ አለ - የኢትዮጵያ ባላሥልጣን

ሰብስክራይብ
በሩሲያውያን ዘንድ ያለው የሃገር ፍቅር በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ አለ - የኢትዮጵያ ባላሥልጣን

ሌሎች በርካታ ሀገራት የነጻነት ቀንን ሲያከብሩ፣ ሩሲያ እና ኢትዮጵያ ግን የድል ቀንን ማክበራቸው የታሪክ ተመሳሳይነት ማሳያ መሆኑን የአድዋ መታሰቢያ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ናዚፍ ጀማል ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለጹ፡፡


“ግንኙነታችን ለዓመታት፣ ለብዙ መቶ ዓመታት ዘልቋል። ለተመሳሳይ ዓላማ፣ ለነፃነት አብረን ስለታገልን፣ ቅኝ ገዥዎችን አሸንፈናል፣ የናዚዝምን መንፈስ አሸንፈናል፣ የቅኝ ግዛትንም መንፈስ አሸንፈናል። ይህም እጅግ ተመሳሳይ ያደርገናል። በሩሲያ ሕዝብና በሩሲያ ልጆች ዘንድ ያለው የሀገር ፍቅር ስሜት በኢትዮጵያ ልጆች ልብ ውስጥም አለ። ይህም ተመሳሳይ ያደርገናል።"


ናዚፍ ጀማል ስለ ኢትዮ-ሩሲያ ታሪካዊ ግንኙነት፣ የጋራ ሥነ-ልቦና እና የድል ታሪኮችን ያብራሩበትን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0