https://amh.sputniknews.africa/20260509/3948106.html
“የኢትዮጵያና የጅቡቲ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለቀጣናችን ሰላምና መረጋጋት መጠናከር መሠረት ነው” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
“የኢትዮጵያና የጅቡቲ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለቀጣናችን ሰላምና መረጋጋት መጠናከር መሠረት ነው” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
Sputnik አፍሪካ
“የኢትዮጵያና የጅቡቲ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለቀጣናችን ሰላምና መረጋጋት መጠናከር መሠረት ነው” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድበፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ በዓለ ሲመት ሥነ-ሥርዓት ለመታደም ዛሬ ጅቡቲ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ በሁለቱ ሀገራት... 09.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-09T12:45+0300
2026-05-09T12:45+0300
2026-05-09T13:12+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/09/3948264_0:101:1080:709_1920x0_80_0_0_cd059cad02146119f21c8f207f5d0757.jpg
“የኢትዮጵያና የጅቡቲ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለቀጣናችን ሰላምና መረጋጋት መጠናከር መሠረት ነው” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድበፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ በዓለ ሲመት ሥነ-ሥርዓት ለመታደም ዛሬ ጅቡቲ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው የቆየ ወዳጅነት እና ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለሕዝቦች የጋራ ብልጽግና መጎልበት የላቀ ፋይዳ እንዳለው ገልጸዋል።ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ በድጋሚ በመመረጣቸው የተሰማቸውን ልባዊ ደስታ የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ፕሬዝዳንቱ ለሀገራቸው የሚሰጡት አገልግሎት የጅቡቲን ሁለንተናዊ እድገት እንደሚያስቀጥል ያላቸውን እምነትም በማኅበራዊ ሚዲያቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ላይ አክለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/09/3948264_0:0:1080:810_1920x0_80_0_0_2fcf2fab481c696f92fe2baa60fb2c55.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“የኢትዮጵያና የጅቡቲ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለቀጣናችን ሰላምና መረጋጋት መጠናከር መሠረት ነው” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
12:45 09.05.2026 (የተሻሻለ: 13:12 09.05.2026) “የኢትዮጵያና የጅቡቲ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለቀጣናችን ሰላምና መረጋጋት መጠናከር መሠረት ነው” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድበፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ በዓለ ሲመት ሥነ-ሥርዓት ለመታደም ዛሬ ጅቡቲ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው የቆየ ወዳጅነት እና ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለሕዝቦች የጋራ ብልጽግና መጎልበት የላቀ ፋይዳ እንዳለው ገልጸዋል።
ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ በድጋሚ በመመረጣቸው የተሰማቸውን ልባዊ ደስታ የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ፕሬዝዳንቱ ለሀገራቸው የሚሰጡት አገልግሎት የጅቡቲን ሁለንተናዊ እድገት እንደሚያስቀጥል ያላቸውን እምነትም በማኅበራዊ ሚዲያቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ላይ አክለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X