በናዚዝም ላይ የተገኘው ድል 81ኛ ዓመት መታሰቢያ ወታደራዊ ሰልፍ ዋና ዋና ሁነቶች፦
11:23 09.05.2026 (የተሻሻለ: 11:42 09.05.2026)

ሰብስክራይብ
በናዚዝም ላይ የተገኘው ድል 81ኛ ዓመት መታሰቢያ ወታደራዊ ሰልፍ ዋና ዋና ሁነቶች፦
ሰልፉ የተጀመረው የሩሲያ ባንዲራ እና የድል ዓርማ በማቅረብ ነው፡፡
የሩሲያ ፕሬዝዳንት ንግግር አድርገዋል፡፡
ቭላድሚር ፑቲን “መላውን ዓለም ከናዚዝም የታደገው የሶቪዬት ሕብረት ሕዝብ ነው” ሲሉ አፅንዖት ሰጥተዋል፡፡
በተጨማሪም ፑቲን “የድል አድራጊው ትውልድ ገድል ለዛሬው የልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ተሳታፊዎች መነሳሳት ነው” ብለዋል፡፡
በታላቁ የአርበኝነት ጦርነት ሕይወታቸውን ላጡ ቁጥር አልባ ሰለባዎች መታሰቢያ የአንድ ደቂቃ የኅሊና ጸሎት ተደርጓል፡፡
በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ላይ የተሳተፉትን ጨምሮ ከተለያዩ የጦር ክፍሎች የተውጣጡ ወታደሮች በሰልፉ ላይ ተሳትፈዋል፡፡
የሰሜን ኮሪያ ወታደራዊ አባላት በቀዩ አደባባይ ላይ የሰልፍ ትርኢት አሳይተዋል፡፡
ሰልፉ የተጠናቀቀው በአየር ትርኢት አውሮፕላኖች የቀዩ አደባባይን ሰማይ በማቋረጥ ባደረጉት በረራ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X