ኪም ጆንግ ኡን አዲሱን ‘ቾ ሄዮን’ የተሰኘ አውዳሚ መርከብ ጎበኙ

ሰብስክራይብ
ኪም ጆንግ ኡን አዲሱን ‘ቾ ሄዮን’ የተሰኘ አውዳሚ መርከብ ጎበኙ

የሰሜን ኮሪያው መሪ እና ልጃቸው በመርከቧ የምረቃ ሥነ-ስርዓት ላይ የታደሙ ሲሆን፣ የመርከቧን የውጊያ ብቃትም ገምግመዋል።

ሰሜን ኮሪያ በ2025 ሁለቱን ‘ቾ ሄዮን’ የተሰኙ አጥፊ መርከቦች በይፋ አገልግሎት ላይ እንዲውሉ አድርጋለች።

በዚያው ዓመት በሚያዝያ ወር ላይ ሀገሪቱ ለእነዚህ አጥፊ መርከቦች ተብለው የተሰሩ የክሩዝ ሚሳኤሎችን ሙከራ ማድረጓ ይታወሳል።

ሀገሪቱ እስከ 2032 ድረስ በአጠቃላይ 12 ተመሳሳይ የጦር መርከቦችን ባለቤት ለመሆን አቅዳለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0