የስሎቫኪያው ጠቅላይ ሚኒስትር ፊኮ በሞስኮ በሚገኘው የማይታወቀው ወታደር መቃብር ላይ የአበባ ጉንጉን አኖሩ

ሰብስክራይብ
የስሎቫኪያው ጠቅላይ ሚኒስትር ፊኮ በሞስኮ በሚገኘው የማይታወቀው ወታደር መቃብር ላይ የአበባ ጉንጉን አኖሩ

ፊኮ ወደ ሩስያ ያቀኑት የድል ቀን ክብረ በዓልን ለመታደም ነው።

ቀደም ሲል የክሬምሊን ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ፣ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከስሎቫኪያው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ነገ ግንቦት 1 ቀ እንደሚገናኙ ገልፀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0