https://amh.sputniknews.africa/20260508/3940647.html
አፍሪካውያን ፋሺዝምን በመዋጋት ረገድ ያበረከቱት አስተዋጽኦ ዝቅ ተደርጎ መታየቱ 'ትልቁ የታሪክ በደል' ነው - ሱዳናዊው ባለሙያ
አፍሪካውያን ፋሺዝምን በመዋጋት ረገድ ያበረከቱት አስተዋጽኦ ዝቅ ተደርጎ መታየቱ 'ትልቁ የታሪክ በደል' ነው - ሱዳናዊው ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካውያን ፋሺዝምን በመዋጋት ረገድ ያበረከቱት አስተዋጽኦ ዝቅ ተደርጎ መታየቱ 'ትልቁ የታሪክ በደል' ነው - ሱዳናዊው ባለሙያበሩሲያ ፋይናንሺያል ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ መምህር የሆኑት መሐመድ ሁሴን አብድ አልዋሂድ፣ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ዐውደ... 08.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-08T19:50+0300
2026-05-08T19:50+0300
2026-05-08T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/08/3940754_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_50ecd88fa19dc1ee0650e249e05bb947.jpg
አፍሪካውያን ፋሺዝምን በመዋጋት ረገድ ያበረከቱት አስተዋጽኦ ዝቅ ተደርጎ መታየቱ 'ትልቁ የታሪክ በደል' ነው - ሱዳናዊው ባለሙያበሩሲያ ፋይናንሺያል ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ መምህር የሆኑት መሐመድ ሁሴን አብድ አልዋሂድ፣ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ዐውደ ግንባሮች ላይ ከአንድ ሚሊዮን በላይ አፍሪካውያን በግንባር ቀደምትነት መሳተፋቸውን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።ይሁን እንጂ "ጦርነቱ በምዕራባውያን ሥልጣኔ ለምዕራባውያን ሥልጣኔ የተገኘ ድል ነው" የሚል ሰፊ ትርክት ቢኖርም፣ እውነታው ግን "ከዚህ የበለጠ ውስብስብ" እና "አፍሪካዊነት ያመዘነበት" ነው ሲሉ ገልፀዋል።"የሴኔጋል የአካባቢው መሪዎች በፈረንሳይ እና በጣሊያን ከፍተኛ ጀግንነት በተሞላበት ሁኔታ ተዋግተዋል። የሱዳን ወታደሮችም በብሪታንያ ስር ሆነው በሰሜን አፍሪካ እና ባሻገር አገልግሎት ሰጥተዋል" ሲሉ ባለሙያው አፅንዖት ሰጥተዋል። የባለሙያው ተጨማሪ ሀሳቦች ለማግኘት የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካውያን ፋሺዝምን በመዋጋት ረገድ ያበረከቱት አስተዋጽኦ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካውያን ፋሺዝምን በመዋጋት ረገድ ያበረከቱት አስተዋጽኦ
2026-05-08T19:50+0300
true
PT2M10S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/08/3940754_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_96cbf6ee40bc7d74e162dc05df016a3a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካውያን ፋሺዝምን በመዋጋት ረገድ ያበረከቱት አስተዋጽኦ ዝቅ ተደርጎ መታየቱ 'ትልቁ የታሪክ በደል' ነው - ሱዳናዊው ባለሙያ
19:50 08.05.2026 (የተሻሻለ: 20:14 08.05.2026) አፍሪካውያን ፋሺዝምን በመዋጋት ረገድ ያበረከቱት አስተዋጽኦ ዝቅ ተደርጎ መታየቱ 'ትልቁ የታሪክ በደል' ነው - ሱዳናዊው ባለሙያበሩሲያ ፋይናንሺያል ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ መምህር የሆኑት መሐመድ ሁሴን አብድ አልዋሂድ፣ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ዐውደ ግንባሮች ላይ ከአንድ ሚሊዮን በላይ አፍሪካውያን በግንባር ቀደምትነት መሳተፋቸውን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ይሁን እንጂ "ጦርነቱ በምዕራባውያን ሥልጣኔ ለምዕራባውያን ሥልጣኔ የተገኘ ድል ነው" የሚል ሰፊ ትርክት ቢኖርም፣ እውነታው ግን "ከዚህ የበለጠ ውስብስብ" እና "አፍሪካዊነት ያመዘነበት" ነው ሲሉ ገልፀዋል።
"የሴኔጋል የአካባቢው መሪዎች በፈረንሳይ እና በጣሊያን ከፍተኛ ጀግንነት በተሞላበት ሁኔታ ተዋግተዋል። የሱዳን ወታደሮችም በብሪታንያ ስር ሆነው በሰሜን አፍሪካ እና ባሻገር አገልግሎት ሰጥተዋል" ሲሉ ባለሙያው አፅንዖት ሰጥተዋል።
የባለሙያው ተጨማሪ ሀሳቦች ለማግኘት የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X