አፍሪካዊያን ወጣቶች የአኅጉራቸውን እውነተኛ መልክ ለማሳየት ጠንክረው ሊሰሩ ይገባል – የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈፃሚ

ሰብስክራይብ
አፍሪካዊያን ወጣቶች የአኅጉራቸውን እውነተኛ መልክ ለማሳየት ጠንክረው ሊሰሩ ይገባል – የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈፃሚ

ሰይፈ ደርቤ ይህን የተናገሩት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው የመጀመሪያው የአፍሪካ የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ላይ ነው።

መድረኩ ዓለም አፍሪካን የሚያይበትን መንገድ በመቅረጽ ላይ የሚገኙ ባለራዕዮችን፣ የታሪክ ነጋሪዎችን፣ የፈጠራ ባለቤቶችን እና የባሕል ግንባታ ባለሙያዎችን በአንድ ያሰባሰበ መሆኑንም ዋና ሥራ አስፈጻሚው አመላክተዋል።

ዝርዝር መረጃዎችን ለማግኘት የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0