https://amh.sputniknews.africa/20260508/3937288.html
አፍሪካዊያን ታሪካቸውን ራሳቸው ሊተርኩ ይገባል - ጋናዊ ዩቲዩበር
አፍሪካዊያን ታሪካቸውን ራሳቸው ሊተርኩ ይገባል - ጋናዊ ዩቲዩበር
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካዊያን ታሪካቸውን ራሳቸው ሊተርኩ ይገባል - ጋናዊ ዩቲዩበር አፍሪካዊያን የራሳቸው አኅጉር አምባሳደር የሚሆኑበት ጊዜ መድረሱን ታዋቂው ዩቲዩበር ወዴ ማያ አዲስ አበባ እየተካሄደ ከሚገኘው አፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን... 08.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-08T14:53+0300
2026-05-08T14:53+0300
2026-05-08T15:10+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/08/3937356_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_3b8b48ad4b4f5a6fbe2344191c0ffef8.jpg
አፍሪካዊያን ታሪካቸውን ራሳቸው ሊተርኩ ይገባል - ጋናዊ ዩቲዩበር አፍሪካዊያን የራሳቸው አኅጉር አምባሳደር የሚሆኑበት ጊዜ መድረሱን ታዋቂው ዩቲዩበር ወዴ ማያ አዲስ አበባ እየተካሄደ ከሚገኘው አፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጿል። "ስለ አፍሪካ ትክክለኛውን ታሪክ ለመናገር አፍሪካዊ መሆንን ይጠይቃል። በጣም ለረጅም ጊዜያት አፍሪካውያን ሌሎች የራሳቸውን ታሪክ እንዲነግሩላቸው ሲፈቅዱ ቆይተዋል። ነገር ግን ታሪካችንን በራሳችን መንገድ የምንነግርበት ጊዜ አሁን ነው።" ብሏል፡፡ በዩ ቲዩብ ከ2 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ያሉት ጋናዊው የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ ያነሳቸውን ተጨማሪ ሐሳቦች ከቪዲዮው ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካዊያን ታሪካቸውን ራሳቸው ሊተርኩ ይገባል
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካዊያን ታሪካቸውን ራሳቸው ሊተርኩ ይገባል
2026-05-08T14:53+0300
true
PT0M39S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/08/3937356_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_f5735e363adf6040ed1e04527cd0a95e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካዊያን ታሪካቸውን ራሳቸው ሊተርኩ ይገባል - ጋናዊ ዩቲዩበር
14:53 08.05.2026 (የተሻሻለ: 15:10 08.05.2026) አፍሪካዊያን ታሪካቸውን ራሳቸው ሊተርኩ ይገባል - ጋናዊ ዩቲዩበር አፍሪካዊያን የራሳቸው አኅጉር አምባሳደር የሚሆኑበት ጊዜ መድረሱን ታዋቂው ዩቲዩበር
ወዴ ማያ አዲስ አበባ እየተካሄደ ከሚገኘው አፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን
ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጿል።
"ስለ አፍሪካ ትክክለኛውን ታሪክ ለመናገር አፍሪካዊ መሆንን ይጠይቃል። በጣም ለረጅም ጊዜያት አፍሪካውያን ሌሎች የራሳቸውን ታሪክ እንዲነግሩላቸው ሲፈቅዱ ቆይተዋል። ነገር ግን ታሪካችንን በራሳችን መንገድ የምንነግርበት ጊዜ አሁን ነው።" ብሏል፡፡
በዩ ቲዩብ ከ2 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ያሉት ጋናዊው የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ ያነሳቸውን ተጨማሪ ሐሳቦች ከቪዲዮው ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X