የአፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ተሳታፊዎች በአድዋ ድል መታሰቢያ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ተሳታፊዎች በአድዋ ድል መታሰቢያ

ጉባኤው፣ ሰው ሠራሽ አስተውሎትን በመጠቀም የይዘት ፈጣሪነት የወደፊት ሁኔታ፣ የአፍሪካ አዎንታዊ ገጽታን መገንባት እና የዲጂታል ተጽዕኖን ከአፍሪካ ሕብረት የ2063 አጀንዳ ጋር ማጣጣም በሚሉ ጉዳዮች ላይ ሦስት የከፍተኛ ደረጃ የፓናል ውይይቶች ይካሄዳሉ።

በስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢዎች የተቀረፀው ቪዲዮ ወደ መሰብሰቢያ አዳራሽ ሲገባ የነበረውን ድባብ ያሳያል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0