https://amh.sputniknews.africa/20260508/3934607.html
የተዝናኖት ምሽት፦ የአፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች የአራዳ ፓርክ ጉብኝት
የተዝናኖት ምሽት፦ የአፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች የአራዳ ፓርክ ጉብኝት
Sputnik አፍሪካ
የተዝናኖት ምሽት፦ የአፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች የአራዳ ፓርክ ጉብኝት ዛሬ፣ የአፍሪካን እውነተኛ ገጽታ ለዓለም ለማስተዋወቅና የዲጂታል ትርክቱን በባለቤትነት ለመምራት ያለመው የመጀመሪያው የአፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ... 08.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-08T11:51+0300
2026-05-08T11:51+0300
2026-05-08T12:25+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/08/3934450_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_90cb5646f9009ac9d7dea1b78b3f6974.jpg
የተዝናኖት ምሽት፦ የአፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች የአራዳ ፓርክ ጉብኝት ዛሬ፣ የአፍሪካን እውነተኛ ገጽታ ለዓለም ለማስተዋወቅና የዲጂታል ትርክቱን በባለቤትነት ለመምራት ያለመው የመጀመሪያው የአፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ ዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው።በጉባኤው ለመታደም ከ30 የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ 321 ሚሊዮን በላይ የማኅበራዊ ሚዲያ ተከታዮች ያላቸው 61 ተጽዕኖ ፈጣሪዎች አዲስ አበባ ይገኛሉ፡፡ በተጨማሪም 150 ሚሊዮን ተከታዮች ያላቸው 120 ኢትዮጵያውያን የይዘት ፈጣሪዎች በጉባኤው እንደሚሳተፉ ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በትናትናው ዕለት፣ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን፣ የመዲናዋን በተለያዩ የልማት ሥራዎች እና አመሻሽ ላይ በቅርቡ የተመረቀውን አራዳ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች የአራዳ ፓርክ ጉብኝት
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች የአራዳ ፓርክ ጉብኝት
2026-05-08T11:51+0300
true
PT2M42S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/08/3934450_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_2d1d9c530193b7681337c630631e1df2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የተዝናኖት ምሽት፦ የአፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች የአራዳ ፓርክ ጉብኝት
11:51 08.05.2026 (የተሻሻለ: 12:25 08.05.2026) የተዝናኖት ምሽት፦ የአፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች የአራዳ ፓርክ ጉብኝት ዛሬ፣ የአፍሪካን እውነተኛ ገጽታ ለዓለም ለማስተዋወቅና
የዲጂታል ትርክቱን በባለቤትነት ለመምራት ያለመው የመጀመሪያው የአፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ ዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው።
በጉባኤው ለመታደም ከ30 የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ 321 ሚሊዮን በላይ የማኅበራዊ ሚዲያ ተከታዮች ያላቸው 61 ተጽዕኖ ፈጣሪዎች አዲስ አበባ ይገኛሉ፡፡ በተጨማሪም 150 ሚሊዮን ተከታዮች ያላቸው 120 ኢትዮጵያውያን የይዘት ፈጣሪዎች በጉባኤው እንደሚሳተፉ ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በትናትናው ዕለት፣ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን፣ የመዲናዋን በተለያዩ የልማት ሥራዎች እና አመሻሽ ላይ በቅርቡ የተመረቀውን አራዳ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X