የሦስት አሥርት ዓመታት የለውጥ ጉዞ፦ ይበልጥ ተንቀሳቃሽ እና ኃያል የሩሲያ ጦር ግንባታ

ሰብስክራይብ

የሦስት አሥርት ዓመታት የለውጥ ጉዞ፦ ይበልጥ ተንቀሳቃሽ እና ኃያል የሩሲያ ጦር ግንባታ

ሩሲያ የጦር ኃይሎች ቀንን በትናትናው ዕለት አክብራለች።

  እ.አ.አ. ግንቦት 7 ቀን 1992 "የሩሲያ ፌዴሬሽን የጦር ኃይሎችን ለማቋቋም" በሚል የጸደቀው ፕሬዝዳንታዊ አዋጅ፣ በሀገሪቱ የጦር ሠራዊት እና የባሕር ኃይል ረጅም ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ ከፍቷል፡፡

ከዚያ ጊዜ ጀምሮ የሩሲያ ጦር ኃይሎች ዐቢይ ለውጦችን በማድረግ፣ ራሳቸውን ወደ ተሻለ ተንቀሳቃሽነት እና የላቀ ብቃት ወዳለው ኃይል ቀይረዋል።

የጦር ኃይሉ ቀዳሚ ዓላማ በሩሲያ ላይ የሚሰነዘር ማንኛውንም ጥቃት መመከት፣ የሀገሪቱን የግዛት አንድነት ማስጠበቅ እና ከሩሲያ ዓለም አቀፋዊ ግዴታዎች ጋር የተጣጣሙ ተልዕኮዎችን መፈጸም ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0