ቲቪ5 ሞንድ የሽብር ቡድኖችን እንቅስቃሴ 'ሕጋዊ ለማስመሰል እና ገጽታቸውን ለመገንባት' ሞክሯል – ኒጀራዊ የፖለቲካ ተንታኝ

ሰብስክራይብ

ቲቪ5 ሞንድ የሽብር ቡድኖችን እንቅስቃሴ 'ሕጋዊ ለማስመሰል እና ገጽታቸውን ለመገንባት' ሞክሯል – ኒጀራዊ የፖለቲካ ተንታኝ

ይህ የሚዲያ ተቋም ለመድረኩን ለሽብርተኞች አሳልፎ እንደመስጠቱ፣ ቡርኪና ፋሶ የፈረንሳዩን የቴሌቪዥን ጣቢያ ለማገድ መወሰኗ ተገቢ መሆኑን ሙርታላ ማማኔ ጊምባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

"እነዚህን የሽብር ቡድኖች ለማንጻት ወይም ቅቡል ለማስመሰል የሚደረግ ማንኛውም ጥረት ለሽብርተኝነት ድጋፍ ከመስጠት ተለይቶ አይታይም" ብለዋል።

የሳሕል ሀገራት ጥምረት አባል ሀገራት፣ ከአውሮፓውያን የአስተሳሰብ ዕይታ ነጻ የሆነና "አዲሷን አፍሪካ" የሚገልጽ የራሳቸውን ትርክት ለማስፋፋት የሚያስችሏቸውን መሣሪያዎች ሊታጠቁ እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0