የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ እና የማሊ ጦር ስትራቴጂካዊ የድንበር ከተማን ከአሸባሪዎች ነጻ አወጡ
16:22 07.05.2026 (የተሻሻለ: 16:52 07.05.2026)
© Sputnik
ሰብስክራይብ
የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ እና የማሊ ጦር ስትራቴጂካዊ የድንበር ከተማን ከአሸባሪዎች ነጻ አወጡ
በማሊ እና በኒጀር ድንበር አቅራቢያ የምትገኘው ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ ያላት ላቤዛንጋ የተባለች የድንበር ከተማ ከአሸባሪዎች ቁጥጥር ነጻ መውጣቷን የሩሲያ ጦር ኃይል አፍሪካ ኮርፕስ አስታውቋል።
ባለፉት 24 ሠዓታት ውስጥ ጥምር ኃይሉ የሚከተሉትን ተግባራት ሲያከናውን ቆይቷል፡-
🟠 የጸረ-ሽብር ፍተሻ ኦፕሬሽኖችን ማካሄድ፣
🟠 ሕዝብ በሚበዛባቸው አካባቢዎች ቅኝት እና
🟠 የጭነት ተሽከርካሪዎችን እጀባ።
ላቤዛንጋን መልሶ ለመቆጣጠር የተደረገው ዘመቻ በሩሲያ የአየር ኃይል የታገዘ ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X