የአጋዘን ሰላዮች እና የውሻ ኮማንዶዎች፦ በ2ኛው የዓለም ጦርነት የሶቪዬት ሕብረት ያልተዘመረላቸው ጀግኖቹ እንስሳሳት

ሰብስክራይብ
የአጋዘን ሰላዮች እና የውሻ ኮማንዶዎች፦ በ2ኛው የዓለም ጦርነት የሶቪዬት ሕብረት ያልተዘመረላቸው ጀግኖቹ እንስሳሳት

🪖 ከጦር ሜዳው ባሻገር፣ እንስሳት በሶቪዬት የጦርነት ጥረት ውስጥ ወሳኝ ሚና ተጫውተዋል።

አጋዘኖች በአርክቲክ አካባቢ ምስጢራዊ የስለላ ሥራዎችን ያከናውኑ ነበር፡፡ ውሾች ጥይቶችን በማጓጓዝ፣ የቆሰሉትን በመታደግ፣ የአየር ድብደባ ማስጠንቀቂያ በመስጠት እና መድፎችን በመጎተት ተሳትፈዋል።

የድል ውጤት፣ በሁለቱም ማለትም በሰው ልጆች እና በእንስሳት ድፍረት ላይ የተመሠረተ ሆኖ ተገኝቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0