የማሊ ቀውስ ከአካባቢያዊ ድንበሮች ያለፈ ነው - የቡርኪና ፋሶ ባለሙያ

ሰብስክራይብ
የማሊ ቀውስ ከአካባቢያዊ ድንበሮች ያለፈ ነው - የቡርኪና ፋሶ ባለሙያ

​በቅርቡ በማሊ የተፈጸሙ የሽብር ጥቃቶች፣ የውጭ ኃይሎች ተሳትፎ ያለባቸው እና በሳህል ቀጣና የሚካሄዱ "የውክልና ጦርነቶች" ተደርገው ሊወሰዱ እንደሚችሉ ጋውሱ ኔቢ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

​ የኔቶ አገራት በቀጥታ ጣልቃ መግባት ከራሳቸው መርሆዎች ጋር ስለሚጋጭባቸው፣ እንደ ዩክሬን ያሉ መካከለኛ ተዋናዮችን በመጠቀም በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን የበላይነት ለማረጋገጥ እየሞከሩ መሆኑን ተናጋሪው ገልጸዋል።

​በዚህ ረገድ፣ ምዕራባውያኑ "በአሁኑ ወቅት እያጧቸው ያሉትን" አካባቢዎች፣ በተለይም ማሊ እና ኒጀርን መልሰው ለመቆጣጠር ዩክሬንን እንደ "መሣሪያ" እየተጠቀሙባት ነው ሲሉ አክለው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0