አሜሪካ በተናጠል ውሳኔ ደቡብ አፍሪካን ከ2026 የቡድን 20 ሂደቶች ማግለሏ የመዋቅሩን መሠረታዊ መርሆች ይጥሳል – የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ
አሜሪካ በተናጠል ውሳኔ ደቡብ አፍሪካን ከ2026 የቡድን 20 ሂደቶች ማግለሏ የመዋቅሩን መሠረታዊ መርሆች ይጥሳል – የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ለስፑትኒክ አፍሪካ ጥያቄ ምላሽ የሰጡት ማሪያ ዛካሮቫ፣ "መሰል ድርጊቶች ቡድን 20 በዓለም አቀፍ መድረክ ያለው ተቀባይነት ላይ ሊያደርሱ የሚችሉትን ጉዳት" አጽንኦት ሰጥተውዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0