ዝነኛው የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች ዲዲየር ድሮግባ የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ አምባሳደር እንዲሆን ከፕሬዝዳንት ሳሚያ ጥሪ ቀረበለት

ሰብስክራይብ
ዝነኛው የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች ዲዲየር ድሮግባ የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ አምባሳደር እንዲሆን ከፕሬዝዳንት ሳሚያ ጥሪ ቀረበለት

የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን እና የእግር ኳስ ኮከቡ ዲዲየር ድሮግባ፣ ታንዛኒያ ለምታስተናግደው የጎርጎሮሳውያኑ 2027 የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት እያደረገች ባለችበት ወቅት፣ በወጣቶች ተሰጥኦ እና በስፖርት ልማት ላይ ያተኮረ አጋርነት ጀምረዋል።

ስለዚህ ታሪካዊ አጋርነት ዝርዝር መረጃዎችን ለማግኘት ቪዲዮውን ይመልከቱ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0