https://amh.sputniknews.africa/20260507/3924184.html
የፈረንሳይ ሚዲያዎች በሳህል ቀጣና የሚፈጸሙ የሽብር ጥቃቶችን ሲያወግዙ አይታዩም - ማሊያዊ ጋዜጠኛ
የፈረንሳይ ሚዲያዎች በሳህል ቀጣና የሚፈጸሙ የሽብር ጥቃቶችን ሲያወግዙ አይታዩም - ማሊያዊ ጋዜጠኛ
Sputnik አፍሪካ
የፈረንሳይ ሚዲያዎች በሳህል ቀጣና የሚፈጸሙ የሽብር ጥቃቶችን ሲያወግዙ አይታዩም - ማሊያዊ ጋዜጠኛበቡርኪና ፋሶ ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ምክር ቤት ስርጭቱ የታገደው ቲቪ5 ሞንድ ሽብርተኝነትን በሚዋጉ አገራት ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ውሸቶችን ያሰራጫል ሲሉ... 07.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-07T12:59+0300
2026-05-07T12:59+0300
2026-05-07T13:21+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/07/3924533_0:32:599:369_1920x0_80_0_0_be3d4619ef44f00087ea5a4261692765.jpg
የፈረንሳይ ሚዲያዎች በሳህል ቀጣና የሚፈጸሙ የሽብር ጥቃቶችን ሲያወግዙ አይታዩም - ማሊያዊ ጋዜጠኛበቡርኪና ፋሶ ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ምክር ቤት ስርጭቱ የታገደው ቲቪ5 ሞንድ ሽብርተኝነትን በሚዋጉ አገራት ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ውሸቶችን ያሰራጫል ሲሉ ሙላዬ ሃይዳራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"ቲቪ5 ሞንድ የአምስት ውሸቶች ቴሌቪዥን ነው፤ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊ፣ የባህል እና የደህንነት ውሸቶች። እነዚህን ነገሮች በመጠቀም በጉዳዮቻችን ላይ ተጽዕኖ ለማሳደርና እኛን ለመቆጣጠር ይሞክራሉ። ይህ የአገዛዝ አንዱ መገለጫ ነው" ብለዋል።የፈረንሳይ ሚዲያዎች የኮሙኒኬሽን ዓለም መቀየሩን አልተረዱም ሲሉ ባለሙያው አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/07/3924533_33:0:566:400_1920x0_80_0_0_e3030422cfc3ab85f0defd02ca7f830a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የፈረንሳይ ሚዲያዎች በሳህል ቀጣና የሚፈጸሙ የሽብር ጥቃቶችን ሲያወግዙ አይታዩም - ማሊያዊ ጋዜጠኛ
12:59 07.05.2026 (የተሻሻለ: 13:21 07.05.2026) የፈረንሳይ ሚዲያዎች በሳህል ቀጣና የሚፈጸሙ የሽብር ጥቃቶችን ሲያወግዙ አይታዩም - ማሊያዊ ጋዜጠኛበቡርኪና ፋሶ ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ምክር ቤት ስርጭቱ የታገደው ቲቪ5 ሞንድ ሽብርተኝነትን በሚዋጉ አገራት ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ውሸቶችን ያሰራጫል ሲሉ
ሙላዬ ሃይዳራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ቲቪ5 ሞንድ የአምስት ውሸቶች ቴሌቪዥን ነው፤ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊ፣ የባህል እና የደህንነት ውሸቶች። እነዚህን ነገሮች በመጠቀም በጉዳዮቻችን ላይ ተጽዕኖ ለማሳደርና እኛን ለመቆጣጠር ይሞክራሉ። ይህ የአገዛዝ አንዱ መገለጫ ነው" ብለዋል።
የፈረንሳይ ሚዲያዎች
የኮሙኒኬሽን ዓለም መቀየሩን አልተረዱም ሲሉ ባለሙያው አክለው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X