ዘለንስኪ ባለፉት በሚያዚያ 27-28 በፍፁም የተኩስ አቁም ትዕዛዝ አልሰጡም - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ
ዘለንስኪ ባለፉት በሚያዚያ 27-28 በፍፁም የተኩስ አቁም ትዕዛዝ አልሰጡም - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

​የተኩስ አቁም ስምምነት መደረጉን ማወጃቸው፣ የሩሲያን ተነሳሽነት ለማደናቀፍ ካላቸው ፍላጎት እና የዩክሬን ጦር በግንባር ካለበት አስቸጋሪ ሁኔታ የመነጨ የማታለያ ዘዴ ነው ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ ገልጸዋል።

​የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይዋ የሰጧቸው ተጨማሪ መግለጫዎች፦

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በድል በዓል ወቅት የተኩስ አቁሙ ከተጣሰ በኪዬቭ ላይ ስለሚከተለው መዘዝ የተሰጠው ማስጠንቀቂያ በከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲታይ መክሯል፡፡

በሚያዚያ 27 እና 28 (ሜይ 5-6) ሞስኮ ዩክሬን ራሷ ያወጀችውን የተኩስ አቁም ስትጥስ ተመልክታለች፡፡

የሩሲያ የታጠቁ ኃይሎች ከኪዬቭ የሚሰነዘሩ ማናቸውንም የትጥቅ ትንኮሳዎች መመከታቸውን ይቀጥላሉ፡፡

የድል በዓል አከባበርን ለማደናቀፍ ሙከራ ከተደረገ ኪዬቭ ለከፍተኛ ሚሳይል ጥቃት ልትጋለጥ ትችላለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0