https://amh.sputniknews.africa/20260507/3923755.html
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅማ ዞን የጎማ 2 ምርጫ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዕጩ ሆነው ቀረቡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅማ ዞን የጎማ 2 ምርጫ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዕጩ ሆነው ቀረቡ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅማ ዞን የጎማ 2 ምርጫ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዕጩ ሆነው ቀረቡገዢው ብልጽግና ፓርቲ በመጪው ግንቦት 24 ለሚካሄደው 7ኛው አገራዊ ምርጫ ዕጩዎቹን በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል። በዚህም መሠረት... 07.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-07T12:25+0300
2026-05-07T12:25+0300
2026-05-07T12:45+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/07/3923434_0:384:908:895_1920x0_80_0_0_ed91606a41c4b8c81e6c5722252cb883.jpg
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅማ ዞን የጎማ 2 ምርጫ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዕጩ ሆነው ቀረቡገዢው ብልጽግና ፓርቲ በመጪው ግንቦት 24 ለሚካሄደው 7ኛው አገራዊ ምርጫ ዕጩዎቹን በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል። በዚህም መሠረት ትናንት በጅማ ዞን ጎማ 2 ምርጫ ክልል ለፌዴራል ፓርላማ እና ለጨፌ ኦሮሚያ የወከላቸውን ዕጩዎች አስተዋውቋል።በዕጩ ማስተዋወቂያ መርሃ ግብሩ ላይ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዝዳንት የሆኑት ዐቢይ አሕመድ ባይገኙም፣ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊዎች እና የዞኑ አመራሮች ተገኝተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/07/3923434_0:299:908:980_1920x0_80_0_0_2b42830368f948b7cd6aaf62577d3cf5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅማ ዞን የጎማ 2 ምርጫ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዕጩ ሆነው ቀረቡ
12:25 07.05.2026 (የተሻሻለ: 12:45 07.05.2026) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅማ ዞን የጎማ 2 ምርጫ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዕጩ ሆነው ቀረቡገዢው ብልጽግና ፓርቲ በመጪው ግንቦት 24 ለሚካሄደው 7ኛው አገራዊ ምርጫ ዕጩዎቹን በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል። በዚህም መሠረት ትናንት በጅማ ዞን ጎማ 2 ምርጫ ክልል ለፌዴራል ፓርላማ እና ለጨፌ ኦሮሚያ የወከላቸውን ዕጩዎች አስተዋውቋል።
በዕጩ ማስተዋወቂያ መርሃ ግብሩ ላይ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዝዳንት የሆኑት ዐቢይ አሕመድ ባይገኙም፣ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊዎች እና የዞኑ አመራሮች ተገኝተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X