https://amh.sputniknews.africa/20260507/3922315.html
የማክሮን ከአፍሪካውያን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጋር መገናኘት 'ምንም የሚቀይረው ነገር የለም' - የኒጀር ፖለቲካ ተንታኝ
የማክሮን ከአፍሪካውያን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጋር መገናኘት 'ምንም የሚቀይረው ነገር የለም' - የኒጀር ፖለቲካ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የማክሮን ከአፍሪካውያን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጋር መገናኘት 'ምንም የሚቀይረው ነገር የለም' - የኒጀር ፖለቲካ ተንታኝፈረንሳይ ከሳህል አገራት ጋር ባላት ግንኙነት ሙሉ በሙሉ ወድቃለች ሲሉ የሸማቾች ጥበቃ ማህበር ፕሬዝዳንት ማማኔ ኑሪ ለስፑትኒክ አፍሪካ... 07.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-07T10:40+0300
2026-05-07T10:40+0300
2026-05-07T10:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/07/3922162_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_8ae39a38ad1419d2efe33074337aa87b.jpg
የማክሮን ከአፍሪካውያን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጋር መገናኘት 'ምንም የሚቀይረው ነገር የለም' - የኒጀር ፖለቲካ ተንታኝፈረንሳይ ከሳህል አገራት ጋር ባላት ግንኙነት ሙሉ በሙሉ ወድቃለች ሲሉ የሸማቾች ጥበቃ ማህበር ፕሬዝዳንት ማማኔ ኑሪ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"በማህበራዊ ትስስር ገጾች ዘመን ሁሉም ሰው መረጃው አለው፤ የደረሰብንን ብዝበዛ ሁሉም ሰው ያውቃል። ተፅዕኖ ፈጣሪዎችን በማንኛውም መንገድ ብትጠቀሙ ምንም የሚቀየር ነገር የለም። መለወጥ ያለበት የእናንተ ፖሊሲ ነው። ነገር ግን እንደ አለመታደል ሆኖ ማክሮን እየተለወጠ አይደለም" ሲሉ ገልጸዋል።አፍሪካውያን በዚህ የተሳሳተ መረጃ መካከል ንቁ ሆነው ሊቀጥሉ እንደሚገባ ኑሪ አሳስበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የማክሮን ከአፍሪካውያን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጋር መገናኘት 'ምንም የሚቀይረው ነገር የለም' - የኒጀር ፖለቲካ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የማክሮን ከአፍሪካውያን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጋር መገናኘት 'ምንም የሚቀይረው ነገር የለም' - የኒጀር ፖለቲካ ተንታኝ
2026-05-07T10:40+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/07/3922162_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_920d75bfbf961d734eaefa58de964bac.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የማክሮን ከአፍሪካውያን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጋር መገናኘት 'ምንም የሚቀይረው ነገር የለም' - የኒጀር ፖለቲካ ተንታኝ
10:40 07.05.2026 (የተሻሻለ: 10:44 07.05.2026) የማክሮን ከአፍሪካውያን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጋር መገናኘት 'ምንም የሚቀይረው ነገር የለም' - የኒጀር ፖለቲካ ተንታኝ
ፈረንሳይ ከሳህል አገራት ጋር ባላት ግንኙነት ሙሉ በሙሉ ወድቃለች ሲሉ የሸማቾች ጥበቃ ማህበር ፕሬዝዳንት ማማኔ ኑሪ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"በማህበራዊ ትስስር ገጾች ዘመን ሁሉም ሰው መረጃው አለው፤ የደረሰብንን ብዝበዛ ሁሉም ሰው ያውቃል። ተፅዕኖ ፈጣሪዎችን በማንኛውም መንገድ ብትጠቀሙ ምንም የሚቀየር ነገር የለም። መለወጥ ያለበት የእናንተ ፖሊሲ ነው። ነገር ግን እንደ አለመታደል ሆኖ ማክሮን እየተለወጠ አይደለም" ሲሉ ገልጸዋል።
አፍሪካውያን በዚህ የተሳሳተ መረጃ መካከል ንቁ ሆነው ሊቀጥሉ እንደሚገባ ኑሪ አሳስበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X