https://amh.sputniknews.africa/20260507/3921678.html
ፈረንሳይ ሁልጊዜም አፍሪካውያንን ሌሎች አፍሪካውያን ላይ ስትጠቀም ኖራለች' - የኒጀር ባለሙያ
ፈረንሳይ ሁልጊዜም አፍሪካውያንን ሌሎች አፍሪካውያን ላይ ስትጠቀም ኖራለች' - የኒጀር ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ፈረንሳይ ሁልጊዜም አፍሪካውያንን ሌሎች አፍሪካውያን ላይ ስትጠቀም ኖራለች' - የኒጀር ባለሙያየፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሚያዚያ 23 ቀን በኤሊዜ ቤተ-መንግሥት ከአፍሪካ ተወላጅ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጋር ያደረጉት ስብሰባ፣ አኅጉሪቱን... 07.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-07T10:03+0300
2026-05-07T10:03+0300
2026-05-07T10:07+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/07/3920850_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_62d76acab50f5234da4d2240ccd23931.jpg
ፈረንሳይ ሁልጊዜም አፍሪካውያንን ሌሎች አፍሪካውያን ላይ ስትጠቀም ኖራለች' - የኒጀር ባለሙያየፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሚያዚያ 23 ቀን በኤሊዜ ቤተ-መንግሥት ከአፍሪካ ተወላጅ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጋር ያደረጉት ስብሰባ፣ አኅጉሪቱን ለማተራመስ ያለመ "ክፉ ዓላማቸውን ለመደበቅ" የተደረገ ሙከራ ነው ሲሉ የዩናይትድ ኒጀር ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ሳሊፉ ባኮ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ።"ይህ መሠረታዊ ስህተት ነው፤ ምክንያቱም የአፍሪካውያን አስተሳሰብ ተቀይሯል። አፍሪካውያን እንደ ቀድሞው ዘመን የማሰብ ችሎታ የሌላቸው፣ እንደፈለጉ የሚጠለፉ፣ የሚጠፉ ወይም እንደ ባሪያ ንግድ ዘመን የሚሸጡ ሰዎች ተደርገው የሚቆጠሩበት ጊዜ አብቅቷል" ሲሉ ገልጸዋል። ፈረንሳይ በአፍሪካ ያላትን ተጽዕኖ መልሳ ለማግኘት በምትጥርበት በዚህ ወቅት፣ የሳህል አገራት ጥምረት፣ የ"ሉዓላዊነት መመለስን" እና የኢምፔሪያሊዝምን ትግል የሚያንፀባርቅ ነው ሲሉ ባለሙያው አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ፈረንሳይ ሁልጊዜም አፍሪካውያንን ሌሎች አፍሪካውያን ላይ ስትጠቀም ኖራለች
Sputnik አፍሪካ
ፈረንሳይ ሁልጊዜም አፍሪካውያንን ሌሎች አፍሪካውያን ላይ ስትጠቀም ኖራለች
2026-05-07T10:03+0300
true
PT0M58S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/07/3920850_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_0a9086a2be236274cc30c86de43ed9fd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፈረንሳይ ሁልጊዜም አፍሪካውያንን ሌሎች አፍሪካውያን ላይ ስትጠቀም ኖራለች' - የኒጀር ባለሙያ
10:03 07.05.2026 (የተሻሻለ: 10:07 07.05.2026) ፈረንሳይ ሁልጊዜም አፍሪካውያንን ሌሎች አፍሪካውያን ላይ ስትጠቀም ኖራለች' - የኒጀር ባለሙያየፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሚያዚያ 23 ቀን በኤሊዜ ቤተ-መንግሥት ከአፍሪካ ተወላጅ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጋር ያደረጉት ስብሰባ፣ አኅጉሪቱን ለማተራመስ ያለመ "ክፉ ዓላማቸውን ለመደበቅ" የተደረገ ሙከራ ነው ሲሉ የዩናይትድ ኒጀር ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት
ኢብራሂም ሳሊፉ ባኮ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ።
"ይህ መሠረታዊ ስህተት ነው፤ ምክንያቱም የአፍሪካውያን አስተሳሰብ ተቀይሯል። አፍሪካውያን እንደ ቀድሞው ዘመን የማሰብ ችሎታ የሌላቸው፣ እንደፈለጉ የሚጠለፉ፣ የሚጠፉ ወይም እንደ ባሪያ ንግድ ዘመን የሚሸጡ ሰዎች ተደርገው የሚቆጠሩበት ጊዜ አብቅቷል" ሲሉ ገልጸዋል።
ፈረንሳይ በአፍሪካ ያላትን
ተጽዕኖ መልሳ ለማግኘት በምትጥርበት በዚህ ወቅት፣ የሳህል አገራት ጥምረት፣ የ"ሉዓላዊነት መመለስን" እና የኢምፔሪያሊዝምን ትግል የሚያንፀባርቅ ነው ሲሉ ባለሙያው አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X