የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የውጭ ሀገራት የዲፕሎማቲክ እና ሌሎች የተልዕኮ ሠራተኞቻቸውን ከኪዬቭ እንዲያስወጡ ጥሪ አቀረበ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የውጭ ሀገራት የዲፕሎማቲክ እና ሌሎች የተልዕኮ ሠራተኞቻቸውን ከኪዬቭ እንዲያስወጡ ጥሪ አቀረበ

ሞስኮ፣ በድል ቀን ላይ ጥቃት ለመፈጸም ከኪዬቭ ስለሚሰነዘሩ ዛቻዎች እና ሩሲያ በምላሹ ስለምትወስደው እርምጃ የመከላከያ ሚኒስቴር ያወጣውን መግለጫ ሁሉም ወገኖች በቁም ነገር እንዲመለከቱት ታሳስባለች ሲሉ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል፡፡

የዩክሬን ጦር ኃይሎች የ81ኛውን የድል ቀን በዓል ለማደናቀፍ ከሞከሩ ሩሲያ በኪዬቭ ላይ ብርቱ የአፀፋ የሚሳኤል ጥቃት እንደምትፈውጽም የመከላከያ ሚኒስቴር ሰኞ እለት ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0