- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

ሆርሙዝ፦ የአፍሪካን ኢኮኖሚ የፈተነው የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት

ሰብስክራይብ
ሆርሙዝ፦ የአፍሪካን ኢኮኖሚ የፈተነው የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት

የአፍሪካ ሕብረት በሆርሙዝ ወሽመጥ እየተባባሰ የመጣው ወታደራዊ ግጭት በአኅጉሪቱ ላይ እየፈጠረ ስላለው ከፍተኛ የኢኮኖሚ ቀውስ ትናንት ሚያዝያ 27 ቀን 2018 ዓ.ም አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል፡፡

ይህ ቀውስ ከማዳበሪያ እጥረት እስከ ኑሮ ውድነት ድረስ በአኅጉሪቱ ላይ የደቀነው ፈተና ለመረዳት ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0