የእምቦጭ አደጋ ለደቀነባቸው የአፍሪካ ሃገራት ምርቶቻችንን ለመላክ ተዘጋጅተናል - የኢትዮጵያ የጀልባ አምራች ኩባንያ

ሰብስክራይብ

የእምቦጭ አደጋ ለደቀነባቸው የአፍሪካ ሃገራት ምርቶቻችንን ለመላክ ተዘጋጅተናል - የኢትዮጵያ የጀልባ አምራች ኩባንያ

ድርጅታቸው የምርት አቅርቦቱን ወደ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት የማስፋት እንቅስቃሴ መጀመሩን የሙላት ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ባለቤት እና ሥራ አስኪያጅ ሙላት ባሳዝነው በ4ኛው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

“በተለይ በተለይ የዕምቦጭ አረም (water hyacinth) ማስወገጃ ማሽን እስካሁን አፍሪካ ውስጥ እየገቡ ያሉ የአውሮፓ ምርቶችን እናያለን፤ እኛ ባመረትነው ልክ ውጤታማ አይደሉም።” ብለዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0