https://amh.sputniknews.africa/20260506/3918771.html
አንድ እናት አምስት ልጆችን በሰላም መገላገላቸውን ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ
አንድ እናት አምስት ልጆችን በሰላም መገላገላቸውን ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
አንድ እናት አምስት ልጆችን በሰላም መገላገላቸውን ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ ትናንት ምሽት፣ በዩኒቨርሲቲው ሕይወት ፋና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ በሕክምና ባለሙያዎች እርዳታ 4 ወንድ እና 1 ሴት ልጆችን በሰላም የተገላገሉት የ35 ዓመቷ... 06.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-06T18:49+0300
2026-05-06T18:49+0300
2026-05-06T19:21+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/06/3919049_0:50:960:590_1920x0_80_0_0_c1bb7f22ccde45e0b688e1d6be3d64a9.jpg
አንድ እናት አምስት ልጆችን በሰላም መገላገላቸውን ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ ትናንት ምሽት፣ በዩኒቨርሲቲው ሕይወት ፋና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ በሕክምና ባለሙያዎች እርዳታ 4 ወንድ እና 1 ሴት ልጆችን በሰላም የተገላገሉት የ35 ዓመቷ ወይዘሮ፣ በ12 ዓመታት ትዳራቸው ልጅ መውለድ ሳይችሉ ቆይተው እንደነበር ተገልጿል፡፡ አሁን ላይ የተወለዱት አምስቱም ልጆች በጨቅላ ሕጻናት ማቆያ ክፍል እንክብካቤ እየተደረገላቸው በሙሉ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ ሆስፒታሉ አስታውቋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/06/3919049_54:0:907:640_1920x0_80_0_0_eb60ee27ebfeb5f66a9d5c5aa7a648ae.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አንድ እናት አምስት ልጆችን በሰላም መገላገላቸውን ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ
18:49 06.05.2026 (የተሻሻለ: 19:21 06.05.2026) አንድ እናት አምስት ልጆችን በሰላም መገላገላቸውን ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ ትናንት ምሽት፣ በዩኒቨርሲቲው ሕይወት ፋና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ በሕክምና ባለሙያዎች እርዳታ 4 ወንድ እና 1 ሴት ልጆችን በሰላም የተገላገሉት የ35 ዓመቷ ወይዘሮ፣ በ12 ዓመታት ትዳራቸው ልጅ መውለድ ሳይችሉ ቆይተው እንደነበር ተገልጿል፡፡
አሁን ላይ የተወለዱት አምስቱም ልጆች በጨቅላ ሕጻናት ማቆያ ክፍል እንክብካቤ እየተደረገላቸው በሙሉ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ ሆስፒታሉ አስታውቋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X